በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኤም ፖክስ ሞት ተመዘገበ

© telegram sputnik_ethiopiaበኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኤም ፖክስ ሞት ተመዘገበ
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኤም ፖክስ ሞት ተመዘገበ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.06.2025
ሰብስክራይብ

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኤም ፖክስ ሞት ተመዘገበ

የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከል በኢትዮጵያ የታየውን ወረርሽኝ ለመግታት ጠንካራ እርምጃ መወሰድ አለበት ሲል አሳስቧል።

የኢትዮጵያ የኤም ፖክስ ወረረሽኝ ወቅታዊ መረጃዎች፦

🟠 የላብራቶሪ ምርመራዎች፡ 15

🟠 በበሽታው የተያዙ ሰዎች ቁጥር፡ 6

🟠 ተይዘው ለይቶ ህክምና እያገኙ ያሉ: 5

🟠 በበሽታው ህይወታቸውን ያጡ: 1

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ ግንቦት 17 ሞያሌ ከተማ ውስጥ በ21 ቀን ህፃን ላይ መገኘቱ ይታወሳል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0