https://amh.sputniknews.africa/20250531/546921.html
የኒያሜን ነዋሪዎች ያስደሰተው የኒጀር ባሕላዊ የትግል ውድድር
የኒያሜን ነዋሪዎች ያስደሰተው የኒጀር ባሕላዊ የትግል ውድድር
Sputnik አፍሪካ
የኒያሜን ነዋሪዎች ያስደሰተው የኒጀር ባሕላዊ የትግል ውድድር አስራ ስድስት ወጣት ኒጀራውያን የትግል ተወዳዳሪዎች በኒያሜ እየተካሄደ ለሚገኘው ሶስተኛው የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር ዋንጫ ተሰባስበዋል። የኒጀር የትግል ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ኦፋና ሙሳ... 31.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-31T20:37+0300
2025-05-31T20:37+0300
2025-05-31T20:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1f/546257_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_bdf9b0fb3700f231c612e43cbe5eb5c6.jpg
የኒያሜን ነዋሪዎች ያስደሰተው የኒጀር ባሕላዊ የትግል ውድድር አስራ ስድስት ወጣት ኒጀራውያን የትግል ተወዳዳሪዎች በኒያሜ እየተካሄደ ለሚገኘው ሶስተኛው የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር ዋንጫ ተሰባስበዋል። የኒጀር የትግል ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ኦፋና ሙሳ በትናንትናው ዕለት በተካሄደው መክፈቻ ለስፑትኒክ ዘገቢ በሰጡት አስተያየት ባሕላዊ ትግል በኒጀር የብሔራዊ አንድነት እና የማሕበራዊ ትስስር ምልክት ነው ብለዋል። የወጣቶች እና ስፖርት ሚኒስትር ሲዲ ሞሐመድ አልሙኸሙድ በበኩላቸው የትግል ውድድር ለኒጀር ሕዝቦች ዳግም ሕብረትና ስፖርታዊ ባሕል አሁንም መሠረት ነው ሲሉ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1f/546257_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_effdfd4f51bc38ca8f5b8bf41ffa65c9.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኒያሜን ነዋሪዎች ያስደሰተው የኒጀር ባሕላዊ የትግል ውድድር
20:37 31.05.2025 (የተሻሻለ: 20:54 31.05.2025) የኒያሜን ነዋሪዎች ያስደሰተው የኒጀር ባሕላዊ የትግል ውድድር
አስራ ስድስት ወጣት ኒጀራውያን የትግል ተወዳዳሪዎች በኒያሜ እየተካሄደ ለሚገኘው ሶስተኛው የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር ዋንጫ ተሰባስበዋል።
የኒጀር የትግል ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ኦፋና ሙሳ በትናንትናው ዕለት በተካሄደው መክፈቻ ለስፑትኒክ ዘገቢ በሰጡት አስተያየት ባሕላዊ ትግል በኒጀር የብሔራዊ አንድነት እና የማሕበራዊ ትስስር ምልክት ነው ብለዋል።
የወጣቶች እና ስፖርት ሚኒስትር ሲዲ ሞሐመድ አልሙኸሙድ በበኩላቸው የትግል ውድድር ለኒጀር ሕዝቦች ዳግም ሕብረትና ስፖርታዊ ባሕል አሁንም መሠረት ነው ሲሉ ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X