አሜሪካ በዩክሬን ግጭት አፈታት ዙሪያ የራሷ ቅድመ ሀኔታዎች እንዳሏት ገለፀች

© telegram sputnik_ethiopiaአሜሪካ በዩክሬን ግጭት አፈታት ዙሪያ የራሷ ቅድመ ሀኔታዎች እንዳሏት ገለፀች
አሜሪካ በዩክሬን ግጭት አፈታት ዙሪያ የራሷ ቅድመ ሀኔታዎች እንዳሏት ገለፀች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 31.05.2025
ሰብስክራይብ

አሜሪካ በዩክሬን ግጭት አፈታት ዙሪያ የራሷ ቅድመ ሀኔታዎች እንዳሏት ገለፀች

ሆኖም ሞስኮ እና ኪዬቭ በድርድሩ ውሳኔ ላይ መድረስ አለባቸው ሲል የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት አስታውቋል።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ አሜሪካ የሩሲያ እና ዩክሬን ድርድር እንዲጓተት አትፈልግም ብሏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0