https://amh.sputniknews.africa/20250531/544768.html
"ሩሲያ ስሆን ሁሌም ቤቴ እንደሆንኩ ይሰማኛል" ደቡብ አፍሪካዊቷ የሶፕራኖ ተጫዋች
"ሩሲያ ስሆን ሁሌም ቤቴ እንደሆንኩ ይሰማኛል" ደቡብ አፍሪካዊቷ የሶፕራኖ ተጫዋች
Sputnik አፍሪካ
"ሩሲያ ስሆን ሁሌም ቤቴ እንደሆንኩ ይሰማኛል" ደቡብ አፍሪካዊቷ የሶፕራኖ ተጫዋች ሩሲያውያንና አፍሪካውያን አንድ ባይሆኑም፤ ለቤተሰብ እና ጥንካሬ በሚሰጡት ዋጋ ይመሳሰላሉ ስትል ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ቆይታ ያደረገችው ደቡብ... 31.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-31T19:52+0300
2025-05-31T19:52+0300
2025-05-31T20:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1f/544615_0:158:720:563_1920x0_80_0_0_40fe4f16f88b292934d988ae0e25a8f7.jpg
"ሩሲያ ስሆን ሁሌም ቤቴ እንደሆንኩ ይሰማኛል" ደቡብ አፍሪካዊቷ የሶፕራኖ ተጫዋች ሩሲያውያንና አፍሪካውያን አንድ ባይሆኑም፤ ለቤተሰብ እና ጥንካሬ በሚሰጡት ዋጋ ይመሳሰላሉ ስትል ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ቆይታ ያደረገችው ደቡብ አፍሪካዊቷ ሶፕራኖ ፑሜዛ ማትሺኪዛ ትናገራለች። ለሩሲያውያን ያላትን ፍቅር የገለፀችው ማትሺኪዛ፤ በአውሮፓ ብዙ ሩሲያውያን ወዳጆች አሉኝ ብላናለች። የሶፕራኖ ተጫዋቿ በብዙ የሩሲያ መድረኮች ሥራዋን አቅርባለች። ሞስኮ በሚገኘው ቻኮቭስኪ አዳራሽ፣ በኖቮሲቢርስክ እና በሴንት ፒተርስበርግ ዘፍናለች። በመድረኮቹ ያየችው የታዳሚ ብዛትና ለሥነ ጥበብ የነበራችው ጥልቅ አድናቆት በጣም እንዳስደሰታትም አጫውታናለች።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
"ሩሲያ ስሆን ሁሌም ቤቴ እንደሆንኩ ይሰማኛል" ደቡብ አፍሪካዊቷ የሶፕራኖ ተጫዋች
Sputnik አፍሪካ
"ሩሲያ ስሆን ሁሌም ቤቴ እንደሆንኩ ይሰማኛል" ደቡብ አፍሪካዊቷ የሶፕራኖ ተጫዋች
2025-05-31T19:52+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1f/544615_0:90:720:630_1920x0_80_0_0_c526a159fa5d7137199a8ab7d6980c5d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
"ሩሲያ ስሆን ሁሌም ቤቴ እንደሆንኩ ይሰማኛል" ደቡብ አፍሪካዊቷ የሶፕራኖ ተጫዋች
19:52 31.05.2025 (የተሻሻለ: 20:14 31.05.2025) "ሩሲያ ስሆን ሁሌም ቤቴ እንደሆንኩ ይሰማኛል" ደቡብ አፍሪካዊቷ የሶፕራኖ ተጫዋች
ሩሲያውያንና አፍሪካውያን አንድ ባይሆኑም፤ ለቤተሰብ እና ጥንካሬ በሚሰጡት ዋጋ ይመሳሰላሉ ስትል ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ቆይታ ያደረገችው ደቡብ አፍሪካዊቷ ሶፕራኖ ፑሜዛ ማትሺኪዛ ትናገራለች።
ለሩሲያውያን ያላትን ፍቅር የገለፀችው ማትሺኪዛ፤ በአውሮፓ ብዙ ሩሲያውያን ወዳጆች አሉኝ ብላናለች።
የሶፕራኖ ተጫዋቿ በብዙ የሩሲያ መድረኮች ሥራዋን አቅርባለች። ሞስኮ በሚገኘው ቻኮቭስኪ አዳራሽ፣ በኖቮሲቢርስክ እና በሴንት ፒተርስበርግ ዘፍናለች። በመድረኮቹ ያየችው የታዳሚ ብዛትና ለሥነ ጥበብ የነበራችው ጥልቅ አድናቆት በጣም እንዳስደሰታትም አጫውታናለች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X