እንደ ስፑትኒክ ያሉ ዓለምን በተለየ መንገድ የሚመለከቱ ሚዲያዎች ያስፈልጉናል ሲሉ ኢትዮጵያዊው ምሁር ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱእንደ ስፑትኒክ ያሉ ዓለምን በተለየ መንገድ የሚመለከቱ ሚዲያዎች ያስፈልጉናል ሲሉ ኢትዮጵያዊው ምሁር ተናገሩ
እንደ ስፑትኒክ ያሉ ዓለምን በተለየ መንገድ የሚመለከቱ ሚዲያዎች ያስፈልጉናል ሲሉ ኢትዮጵያዊው ምሁር ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 31.05.2025
ሰብስክራይብ

እንደ ስፑትኒክ ያሉ ዓለምን በተለየ መንገድ የሚመለከቱ ሚዲያዎች ያስፈልጉናል ሲሉ ኢትዮጵያዊው ምሁር ተናገሩ

በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የጋዜጠኝነት መምህሩ

አብዲሳ ዘርዓይ የምዕራባውያን ሚዲያዎች ዓለምን በምዕራቡ ዓለም መነፅር ሲመለከቱ ቆይተዋል ሲሉ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ተናግረዋል።

"በአጠቃላይ ደቡባዊው ዓለም በምዕራባውያን በተዘባ መልኩ ሲገለፅ ቆይቷል። ይህ መቀየር አለበት። እንደማስበው ስፑትኒክን የመሳሰሉ ሚዲያዎች ይህንን ለመቀየር ብዙ አስተዋጽኦ ማበርከት ይኖርባቸዋል" ብለዋል።

አክለውም ሩሲያ ዓለምን ከምዕራባውያን ሀገራት በተለየ መልኩ እንደምትመለከት ገልጸዋል።

"ስፑትኒክ ከሩሲያ የመጣ መሆኑ የደቡባዊውን ዓለም ትርክት እንዲሁም የሚሳልበትን መንገድ ያሻሽላል" ሲሉ አብራርተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0