የቡርኪና ፋሶ መዲና ዋጋዱጉ የሳን ባሕል ሕያው ቅርስ ፌስቲቫልን አስተናገደች
17:34 31.05.2025 (የተሻሻለ: 20:14 31.05.2025)
© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የቡርኪና ፋሶ መዲና ዋጋዱጉ የሳን ባሕል ሕያው ቅርስ ፌስቲቫልን አስተናገደች
ከግንቦት 21 እስከ ግንቦት 24 በሚቆየው የ2025 የባሕል ፌስቲቫል በጭንብል ጭፈራዎች፣ የዋሽንት ተጫዋቾች ትርዒት፣ የተለያዩ የሥነ-ጥበብ ሥራዎችን በሚያሳዩ አርቲስቶች እንዲሁም በሳን ባሕላዊ ምግቦች እና አሠረራር ዋጋዱጉ አሸብርቃለች።
በአካባቢው ባለሥልጣናት መሠረት ዝግጅቱ በርካታ ጠቃሚ እሴቶችን ያካትታል፦
🟠 የማንነት ጥበቃ፡ የግሎባላይዜሽን (ዓለም አቀፋዊነት) ጋሻ።
🟠 ሰላም እና አንድነት፡ የሳን ባሕል የአንድነት ድልድይ ሆኖ የሚያገለግና በሁሉም ዘንድ የወንድማማችነት እና መስተጋብር ስሜትን ያሳድጋል።
🟠 ጥንካሬ: ባሕላዊ እና የፈጠራ ኢንዱስትሪዎች ለሥራ ፈጠራ እና ለኢኮኖሚ ዕድገት ጠንካራ አንቀሳቃሽ ይሆናሉ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
© telegram sputnik_ethiopia
/ © telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
