ኢትዮጵያ የምርጥ ቱሪዝም መንደሮቿን የምስክር ወረቀት በይፋ ተቀበለች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ የምርጥ ቱሪዝም መንደሮቿን የምስክር ወረቀት በይፋ ተቀበለች
ኢትዮጵያ የምርጥ ቱሪዝም መንደሮቿን የምስክር ወረቀት በይፋ ተቀበለች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 31.05.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ የምርጥ ቱሪዝም መንደሮቿን የምስክር ወረቀት በይፋ ተቀበለች

የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ በስፔን በተካሄደው 123ኛው የተመድ የቱሪዝም ሥራ አስፈፃሚዎች ምክር ቤት ስብሰባ ወቅት ወንጪ ዳንዲ፣ ጮቄ እና ሌጲስ የቱሪዝም መንደሮች ያገኙትን እውቅና በይፋ ተቀብለዋል።

ሚኒስትሯ ከስብሰባው ጎን ለጎን ከተመድ የቱሪዝም የአፍሪካ ዳይሬክተር ኤልሲያ ግራንድኮርት ጋር የኢትዮጵያን የኤጀንሲው ተሳትፎ በተመለከተ ውይይት እንዳደረጉ ሚኒስቴሩ አስታውቋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ የምርጥ ቱሪዝም መንደሮቿን የምስክር ወረቀት በይፋ ተቀበለች
ኢትዮጵያ የምርጥ ቱሪዝም መንደሮቿን የምስክር ወረቀት በይፋ ተቀበለች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 31.05.2025
አዳዲስ ዜናዎች
0