https://amh.sputniknews.africa
ሱዳን አሜሪካ በኬሚካል ጦር መሳሪያ ዙሪያ ያቀረበችውን ክስ የሚመርመር ኮሚቴ አቋቋመች
ሱዳን አሜሪካ በኬሚካል ጦር መሳሪያ ዙሪያ ያቀረበችውን ክስ የሚመርመር ኮሚቴ አቋቋመች
Sputnik አፍሪካ
ሱዳን አሜሪካ በኬሚካል ጦር መሳሪያ ዙሪያ ያቀረበችውን ክስ የሚመርመር ኮሚቴ አቋቋመች የሱዳን ሚዲያ ኮሚቴው የውጭ ጉዳይ፣ የመከላከያ ሚኒስቴር እና የደህንነት አገልግሎት ተወካዮችን እንዳካተተ ዘግቧል። ዋሽንግተን ከግንቦት 29 ጀምሮ በሱዳን ላይ... 31.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-31T10:46+0300
2025-05-31T10:46+0300
2025-05-31T11:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1f/538498_0:82:1280:802_1920x0_80_0_0_d5bc10b4ac126ac90b169d9ac07d2182.jpg
ሱዳን አሜሪካ በኬሚካል ጦር መሳሪያ ዙሪያ ያቀረበችውን ክስ የሚመርመር ኮሚቴ አቋቋመች የሱዳን ሚዲያ ኮሚቴው የውጭ ጉዳይ፣ የመከላከያ ሚኒስቴር እና የደህንነት አገልግሎት ተወካዮችን እንዳካተተ ዘግቧል። ዋሽንግተን ከግንቦት 29 ጀምሮ በሱዳን ላይ ማዕቀቦችን እንደምትጥል አስታውቃለች። ማዕቀቡ የወጪ ንግድ እና የብድር ገደቦችን ያካትታል።ዩናይትድ ስቴትስ ሱዳን እ.ኤ.አ በ2024 የኬሚካል ጦር መሳሪያ ተጠቅማለች ብላ የወነጀለች ሲሆን ሱዳን ግን ክሱን አስተባብላለች።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1f/538498_52:0:1229:883_1920x0_80_0_0_db6bc9abc8e20f0825fa5cd1edc6db85.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሱዳን አሜሪካ በኬሚካል ጦር መሳሪያ ዙሪያ ያቀረበችውን ክስ የሚመርመር ኮሚቴ አቋቋመች
10:46 31.05.2025 (የተሻሻለ: 11:04 31.05.2025) ሱዳን አሜሪካ በኬሚካል ጦር መሳሪያ ዙሪያ ያቀረበችውን ክስ የሚመርመር ኮሚቴ አቋቋመች
የሱዳን ሚዲያ ኮሚቴው የውጭ ጉዳይ፣ የመከላከያ ሚኒስቴር እና የደህንነት አገልግሎት ተወካዮችን እንዳካተተ ዘግቧል።
ዋሽንግተን ከግንቦት 29 ጀምሮ በሱዳን ላይ ማዕቀቦችን እንደምትጥል አስታውቃለች። ማዕቀቡ የወጪ ንግድ እና የብድር ገደቦችን ያካትታል።
ዩናይትድ ስቴትስ ሱዳን እ.ኤ.አ በ2024 የኬሚካል ጦር መሳሪያ ተጠቅማለች ብላ የወነጀለች ሲሆን ሱዳን ግን ክሱን አስተባብላለች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X