አልጄሪያ ሩሲያ ሠሩን ኤስ-400 ትሪምፍ የአየር መቃወሚያ ስርዓት ይፋ አደረገች

ሰብስክራይብ

አልጄሪያ ሩሲያ ሠሩን ኤስ-400 ትሪምፍ የአየር መቃወሚያ ስርዓት ይፋ አደረገች

የአልጄሪያ መከላከያ ሚኒስቴር የጦር መሳሪያውን

የሙከራ ቪዲዮ ለቋል።

አልጄሪያ በቅርቡ አገልግሎት የጀመረውን ይህን መሳሪያ በመታጠቅ አራተኛዋ ሀገር ናት።

ኤስ-400፦

🟠 600 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ዒላማዎችን መለየት እና

🟠 በ380 ኪሎ ሜትር ርቀት አውሮፕላኖችን እና ሚሳኤሎችን መትቶ መጣል ይችላል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0