በኢስታንቡል በሚደረገው የሩሲያ-ዩክሬን ድርድር አሸማጋዮዎች እንዲገኙ አለመታቀዱን የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበኢስታንቡል በሚደረገው የሩሲያ-ዩክሬን ድርድር አሸማጋዮዎች እንዲገኙ አለመታቀዱን የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
በኢስታንቡል በሚደረገው የሩሲያ-ዩክሬን ድርድር አሸማጋዮዎች እንዲገኙ አለመታቀዱን የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.05.2025
ሰብስክራይብ

በኢስታንቡል በሚደረገው የሩሲያ-ዩክሬን ድርድር አሸማጋዮዎች እንዲገኙ አለመታቀዱን የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ

የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ በመጪው ሰኞ የሚደረገውን ድርድር አስመልክቶ የሰጡት መግለጫ ዋና ዋና ነጥቦች፡-

◻ የሩሲያ ልዑካን ቡድን ግንቦት 25 ኢስታንቡል ውስጥ ለሚካሄደው ድርድር የስምምነት ረቂቅ እና የተኩስ አቁምን ጨምሮ ሌሎች ሀሳቦችን ይዞ ይገኛል።

◻ ሩሲያ የዩናይትድ ስቴትስ፣ የእንግሊዝ፣ የጀርመን እና የፈረንሳይ ይፋዊ ተወካዮች ግንቦት 25 ወደ ኢስታንቡል ስለሚያደርጉት ጉዞ ኬሎግ የሰጡትን አስተያየት ተረድታለች።

◻ ሩሲያ በቀጥታ ከዩክሬን ጋር በምታደርገው ድርድር እና የዩናይትድ ስቴትስ፣ የእንግሊዝ፣ የጀርመንና የፈረንሳይ ተወካዮች በኢስታንቡል መገኘት ጋር ግንኙነት አይታያትም።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0