ኡጋንዳ ከብሪክስ ጋር በምትፈጥረው አጋርነት አዲስ የዕድል በሮችን መክፈት እንደምትሻ የሀገሪቱ ምክትል ፕሬዝዳንት ተናገሩ

ሰብስክራይብ

ኡጋንዳ ከብሪክስ ጋር በምትፈጥረው አጋርነት አዲስ የዕድል በሮችን መክፈት እንደምትሻ የሀገሪቱ ምክትል ፕሬዝዳንት ተናገሩ

“ኡጋንዳ የብሪክስ አጋር አባል መሆኗና እንደዚህ ባሉ መድረኮች ድምፅ ማግኘታቸን ስኬቶቻችን፣ ፍላጎቶቻችን እና ተግዳሮቶቻችን እንዲታዩ እንዲሰሙ ያደርጋል” ሲሉ ምክትል ፕሬዝዳንቷ ጄሲካ አሉፖ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

ከቀረጥ ነፃ ንግድ አንስቶ ለአፍሪካ ነባራዊ ሁኔታዎች ተስማሚ እስከሆኑ አማራጭ የፋይናንስ ሥርዓቶች ድረስ ኡጋንዳ ብሪክስን ከፖለቲካዊ አሰላለፍ በላይ ስትራቴጂካዊ ለውጥ አድርጋ ትመለከተዋለች።

“ብሪክስ በገበያ ተደራሽነት...የኢንቨስትመንት ዕድሎችን በማስፋት፣ የቱሪዝም አቅምን በማሳደግ እና በኢንዱስትሪ ልማት እንድንጠናከር ያግዘናል።"

ይህ ለኡጋንዳ መጪ ግዜ ምን ማለት ነው? በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሥርዓት የአፍሪካን ቦታ እንዴት ሊቀርጽ ይችላል?

የኡጋንዳን ምክትል ፕሬዝዳንት ምልከታ ለማድመጥ ሙሉ ቪዲዮውን ይመልከቱ፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0