በኦሮሚያ እና ሲዳማ ክልሎች መካከል የሚገኘው የጊዳቦ ግድብና መስኖ ልማት ፕሮጀክት ባለፉት 11 ወራት ከአንድ ሺህ ቶን በላይ ዓሳ ማምረቱን አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበኦሮሚያ እና ሲዳማ ክልሎች መካከል የሚገኘው የጊዳቦ ግድብና መስኖ ልማት ፕሮጀክት ባለፉት 11 ወራት ከአንድ ሺህ ቶን በላይ ዓሳ ማምረቱን አስታወቀ
በኦሮሚያ እና ሲዳማ ክልሎች መካከል የሚገኘው የጊዳቦ ግድብና መስኖ ልማት ፕሮጀክት ባለፉት 11 ወራት ከአንድ ሺህ ቶን በላይ ዓሳ ማምረቱን አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.05.2025
ሰብስክራይብ

በኦሮሚያ እና ሲዳማ ክልሎች መካከል የሚገኘው የጊዳቦ ግድብና መስኖ ልማት ፕሮጀክት ባለፉት 11 ወራት ከአንድ ሺህ ቶን በላይ ዓሳ ማምረቱን አስታወቀ

በአምስተኛው እና በመጨረሻ የግንባታ ምዕራፍ ላይ የሚገኘው ፕሮጀክት ከ13 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ያለማል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተገልጿል።

በሌላ በኩል በአካባቢው የሚገኙ ኢንቨስተሮች እና አርሶአደሮች በ430 ሄክታር መሬት ላይ ሙዝ፣ አቮካዶና ፓፓያ እያመረቱ እንደሆነና ወደ ውጭ ለመላክ እንቅስቃሴ መጀመራቸው ተገልጿል።

አልሚዎቹ ለእርሻ ማስፋፊያ 700 ሄክታር መሬት መውሰዳቸውንና በቀጣይ የእርሻ ምርት ማቀነባበሪያ ላይ ለመሥራት ማቀዳቸውን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

በጊዳቦ ግድብ ግንባታ በጠቅላላው 304 ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል ተፈጥሯል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በኦሮሚያ እና ሲዳማ ክልሎች መካከል የሚገኘው የጊዳቦ ግድብና መስኖ ልማት ፕሮጀክት ባለፉት 11 ወራት ከአንድ ሺህ ቶን በላይ ዓሳ ማምረቱን አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በኦሮሚያ እና ሲዳማ ክልሎች መካከል የሚገኘው የጊዳቦ ግድብና መስኖ ልማት ፕሮጀክት ባለፉት 11 ወራት ከአንድ ሺህ ቶን በላይ ዓሳ ማምረቱን አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0