https://amh.sputniknews.africa
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የበጀቱን 20 በመቶ እና 6 ሺህ 900 ሠራተኞቹን ለመቀነስ እያጤነ ነው ሲሉ ምንጮች ለስፑትኒክ ገለፁ
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የበጀቱን 20 በመቶ እና 6 ሺህ 900 ሠራተኞቹን ለመቀነስ እያጤነ ነው ሲሉ ምንጮች ለስፑትኒክ ገለፁ
Sputnik አፍሪካ
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የበጀቱን 20 በመቶ እና 6 ሺህ 900 ሠራተኞቹን ለመቀነስ እያጤነ ነው ሲሉ ምንጮች ለስፑትኒክ ገለፁ የተመድ የ2025 በጀት 3 ነጥብ 72 ቢሊየን ዶላር ነው።የድርጅቱ ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ አሜሪካ የተባበሩት... 30.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-30T16:47+0300
2025-05-30T16:47+0300
2025-05-30T17:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1e/535705_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_27bc3c706e97b2753508560181dc3f69.jpg
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የበጀቱን 20 በመቶ እና 6 ሺህ 900 ሠራተኞቹን ለመቀነስ እያጤነ ነው ሲሉ ምንጮች ለስፑትኒክ ገለፁ የተመድ የ2025 በጀት 3 ነጥብ 72 ቢሊየን ዶላር ነው።የድርጅቱ ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ አሜሪካ የተባበሩት መንግሥታት የበጀት መዋጮዎቿን መቀነሷን ተከትሎ፤ ወጪ ለመቀነስ እና ሥራዎችን ለማሳለጥ ያለመውን "ዩኤን-80" ኢንሼቲቭ በመጋቢት ወር ይፋ ማድረጋቸው ይታወሳል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1e/535705_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_2195732414c18455c047acb30c4f3f1f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የበጀቱን 20 በመቶ እና 6 ሺህ 900 ሠራተኞቹን ለመቀነስ እያጤነ ነው ሲሉ ምንጮች ለስፑትኒክ ገለፁ
16:47 30.05.2025 (የተሻሻለ: 17:04 30.05.2025) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የበጀቱን 20 በመቶ እና 6 ሺህ 900 ሠራተኞቹን ለመቀነስ እያጤነ ነው ሲሉ ምንጮች ለስፑትኒክ ገለፁ
የተመድ የ2025 በጀት 3 ነጥብ 72 ቢሊየን ዶላር ነው።
የድርጅቱ ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ አሜሪካ የተባበሩት መንግሥታት የበጀት መዋጮዎቿን መቀነሷን ተከትሎ፤ ወጪ ለመቀነስ እና ሥራዎችን ለማሳለጥ ያለመውን "ዩኤን-80" ኢንሼቲቭ በመጋቢት ወር ይፋ ማድረጋቸው ይታወሳል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X