https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮጵያ ብዝኃ-ሕይወት እና ሉዓላዊነት:- ከተፈጥሮ ጋር የመስማማት መንገድ
የኢትዮጵያ ብዝኃ-ሕይወት እና ሉዓላዊነት:- ከተፈጥሮ ጋር የመስማማት መንገድ
Sputnik አፍሪካ
በራይዚንግ ሳውዝ ፣ ዓለም አቀፍ የብዝሃ ሕይወት ቀንን ስናስብ ከኢትዮጵያ ብዝሃ ሕይወት ኢንስቲትዩት የመጡ ባለሙያዎችን ወሳኝ ሀሳቦች እናደምጣለን ። 30.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-30T17:00+0300
2025-05-30T17:00+0300
2025-06-04T16:19+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1e/534180_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_3f5c230449afc71818397e320507c549.png
ብዝኃ-ሕይወት እና ሉዓላዊነት:- ከተፈጥሮ ጋር ስምም ለመፍጠር ኢትዮጵያ የያዘችው መንገድ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ብዝኃ-ሕይወት ተቋም የአመራር አካላት ከሆኑት ከዶ/ር አብዮት ብርሃኑ እና ከአቶ ውብሸት ተሾመ ጋር የዓለም-አቀፍ የብዝኃ-ሕይወት ቀንን አስመልክቶ ከራይዚንግ ሳውዝ ጋር የተደረገ ቆይታ
በራይዚንግ ሳውዝ ፣ ዓለም አቀፍ የብዝሃ ሕይወት ቀንን ስናስብ ከኢትዮጵያ ብዝሃ ሕይወት ኢንስቲትዩት የመጡ ባለሙያዎችን ወሳኝ ሀሳቦች እናደምጣለን ።አክለውም ከሩሲያ ጋር በዘረ-መል ልውውጥ፣ በእውቀት እና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዙሪያ የዳበረ ትብብር ሊፈጠር ይገባል ብለዋል።ኢትዮጵያ ከሩሲያ ጋር ባላት ታሪካዊ የብዝኃ-ሕይወት ጥበቃ ትስስር ፣ በአፄ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግስት የኢትዮጵያን የሰብል ልዩነቶች ላይ በርካታ የጥናትና ምርምር ግኝቶችን ያበረከተው ሩሲያዊዉ ሳይንቲስት ኒኮላይ ቫቪሎቭ ሁልጊዜም ሲታወስ ይኖራል ብለዋል ባለሙያዎቹ።የኢትዮጵያን የተፈጥሮ ቅርስ ሀብት እና በዓለም-አቀፍ የብዝኃ-ሕይወት ወስጥ ያላትን የአመራር ሚና በጥልቀት ለመረዳት ይህን ፕሮግራም ይከታተሉ።ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Afripods – Deezer – Pocket Casts – Podcast Addict – Spotify
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1e/534180_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_dee50d38781a846082a124c43b0eadcf.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
የኢትዮጵያ ብዝኃ-ሕይወት እና ሉዓላዊነት:- ከተፈጥሮ ጋር የመስማማት መንገድ
17:00 30.05.2025 (የተሻሻለ: 16:19 04.06.2025) በራይዚንግ ሳውዝ ፣ ዓለም አቀፍ የብዝሃ ሕይወት ቀንን ስናስብ ከኢትዮጵያ ብዝሃ ሕይወት ኢንስቲትዩት የመጡ ባለሙያዎችን ወሳኝ ሀሳቦች እናደምጣለን ።
"ከ83,000 በላይ ናሙናዎች በቀዝቃዛ ክፍል እንዲሁም ከ9,000 በላይ የሚሆኑ ዝርያዎች በመስክ የዘረ-መል ባንክ ውስጥ ተጠብቀዋል።" ሲሉ አቶ ውብሸት ተሾመ ተናግረዋል ።
አክለውም ከሩሲያ ጋር በዘረ-መል ልውውጥ፣ በእውቀት እና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዙሪያ የዳበረ ትብብር ሊፈጠር ይገባል ብለዋል።
ዶ/ር አብዮት ብርሃኑ በበኩላቸው "የዘረ-መል ዝርፊያን ለመከላከል የወጣውን የናጎያ ስምምነትን ተከትሎ አፍሪካውያን የብዝኃ-ሕይወት ሀብትን ለመጠበቅ ትብብር ማድረግ አለባቸው ፤ በዚህም ለውጥ ማምጣት እንችላለን '' ሲሉ አፅንኦት ሰጥተዋል።
ኢትዮጵያ ከሩሲያ ጋር ባላት ታሪካዊ የብዝኃ-ሕይወት ጥበቃ ትስስር ፣ በአፄ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግስት የኢትዮጵያን የሰብል ልዩነቶች ላይ በርካታ የጥናትና ምርምር ግኝቶችን ያበረከተው ሩሲያዊዉ ሳይንቲስት ኒኮላይ ቫቪሎቭ ሁልጊዜም ሲታወስ ይኖራል ብለዋል ባለሙያዎቹ።
የኢትዮጵያን የተፈጥሮ ቅርስ ሀብት እና በዓለም-አቀፍ የብዝኃ-ሕይወት ወስጥ ያላትን የአመራር ሚና በጥልቀት ለመረዳት ይህን ፕሮግራም ይከታተሉ።
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Afripods – Deezer – Pocket Casts – Podcast Addict – Spotify