https://amh.sputniknews.africa/20250530/534084.html
የተባበሩት መንግሥታት በደቡብ ሱዳን ለሚገኘው የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል እውቅና ሰጠ
የተባበሩት መንግሥታት በደቡብ ሱዳን ለሚገኘው የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል እውቅና ሰጠ
Sputnik አፍሪካ
የተባበሩት መንግሥታት በደቡብ ሱዳን ለሚገኘው የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል እውቅና ሰጠ ሽልማቱ ትናንት ታስቦ የዋለውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰላም አስከባሪዎች ቀን አስመልክቶ እንደተበረከተ በጁባ የአትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል፡፡ "በዓለም... 30.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-30T16:02+0300
2025-05-30T16:02+0300
2025-05-30T16:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1e/533590_0:101:1080:709_1920x0_80_0_0_e0fe4ac7c2359ad93bdf08a6f219f21f.jpg
የተባበሩት መንግሥታት በደቡብ ሱዳን ለሚገኘው የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል እውቅና ሰጠ ሽልማቱ ትናንት ታስቦ የዋለውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰላም አስከባሪዎች ቀን አስመልክቶ እንደተበረከተ በጁባ የአትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል፡፡ "በዓለም አቀፍ የሰላም ማስከበር ተልዕኮዎች ግንባር ቀደም ሆነው ለቆሙት የኢትዮጵያ ወታደሮች ሙያዊ ብቃት እና የማያወላዳ ቁርጠኝነት ምሥጋና እናቀርባለን" ሲል ድርጅቱ ሰላም አስከባሪዎቹን አወድሷል።አክሎም ቁርጠኝነታቸው እና ጀግንነታቸው ኢትዮጵያ ለዓለም አቀፍ መረጋጋትና ጸጥታ የምትጫወተውን ወሳኝ ሚና የተላበሰ ነው ብሏል። ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰላም አስከባሪ ኃይል ወታደሮቿን በማሠማራት ግንባር ቀደም ከሆኑ ሀገራት አንዷ ነች ሲል ኤምባሲው ጠቁሟል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1e/533590_0:0:1080:810_1920x0_80_0_0_202db5f086f9e9e7394dd71a705815d5.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የተባበሩት መንግሥታት በደቡብ ሱዳን ለሚገኘው የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል እውቅና ሰጠ
16:02 30.05.2025 (የተሻሻለ: 16:24 30.05.2025) የተባበሩት መንግሥታት በደቡብ ሱዳን ለሚገኘው የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል እውቅና ሰጠ
ሽልማቱ ትናንት ታስቦ የዋለውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰላም አስከባሪዎች ቀን አስመልክቶ እንደተበረከተ በጁባ የአትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል፡፡
"በዓለም አቀፍ የሰላም ማስከበር ተልዕኮዎች ግንባር ቀደም ሆነው ለቆሙት የኢትዮጵያ ወታደሮች ሙያዊ ብቃት እና የማያወላዳ ቁርጠኝነት ምሥጋና እናቀርባለን" ሲል ድርጅቱ ሰላም አስከባሪዎቹን አወድሷል።
አክሎም ቁርጠኝነታቸው እና ጀግንነታቸው ኢትዮጵያ ለዓለም አቀፍ መረጋጋትና ጸጥታ የምትጫወተውን ወሳኝ ሚና የተላበሰ ነው ብሏል።
ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰላም አስከባሪ ኃይል ወታደሮቿን በማሠማራት ግንባር ቀደም ከሆኑ ሀገራት አንዷ ነች ሲል ኤምባሲው ጠቁሟል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X