“ብሪክስ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ መፍትሄ ሊያመጣ ይችላል” ሲሉ የኡጋንዳ ምክትል ፕሬዝዳንት ተናገሩ

ሰብስክራይብ

“ብሪክስ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ መፍትሄ ሊያመጣ ይችላል” ሲሉ የኡጋንዳ ምክትል ፕሬዝዳንት ተናገሩ

ጄሲካ አሉፖ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ስለ አህጉሪቱ የፋይናንስ ፈተና እና መፍትሄ በግልጽ ተናግረዋል።

"ማንኛውንም ችግር ለመፍታት የተሻለው መንገድ ውይይት ነው...ነገር ግን የአፍሪካ ሀገራት አሁንም 'ምቹ ባልሆኑ ሁኔታዎች' ውስጥ ተዘፍቀዋል" ሲሉ ስለ ዓለም አቀፍ የብድር ሥርዓት እና የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት አንስተዋል፡፡

ብሪክስ ለአፍሪካ ጨዋታ ቀያሪ ሊሆን ይችላል?

አሉፖ በዚህ ይስማማሉ፡-

"ብሪክስ ከአጋሮቹ ጋር...በሂደቱ ላይ ከተወያየ በሗላ አዲሱን ዓለም አቀፍ የፋይናንስ አርክቴክቸር ገቢር ማድረግ ይችላል።"

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0