የሱዳን ፍትሕ የት አለ? የሱዳን ልዑካን መሪ ሩሲያ አይሲሲ ላይ የሰነዘረችውን ትችት እንደሚደግፉ ገለፁ

ሰብስክራይብ

የሱዳን ፍትሕ የት አለ? የሱዳን ልዑካን መሪ ሩሲያ አይሲሲ ላይ የሰነዘረችውን ትችት እንደሚደግፉ ገለፁ

“በአይሲሲ ዙሪያ (ላቭሮቭ) ያደረጉት ንግግር ላይ እንስማማለን…ሚሊሻዎችን ወይም ሚሊሻዎች በሲቪል የሱዳን ሕዝብ ላይ የሚፈፀሙትን ግፍ መጠቀም አዎንታዊ እርምጃ አያመጣም” ሲሉ በሞስኮ በተካሄደው 13ኛው የጸጥታ ጉዳዮች ከፍተኛ ተወካዮች ስብሰባ የሱዳን ልዑካን ቡድን መሪ የሆኑት አባስ መሀመድ ባኪት ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

ባለሥልጣኑ አክለውም ሱዳን “የዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት” ወይም የሮም ስምምነት አካል አይደለችም ብለዋል፡፡

"ዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ይህንን መድረክ (አይሲሲ) ሲጠቀም ሕጋዊ እና ፍትሃዊ እንዲሆን እንጠይቃለን" ሲሉ ንግግራችውን አጠቃለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0