ለታላቁ የህዳሴ ግድብ በዘንድሮው በጀት ዓመት ብቻ ከ1 ነጥብ 25 ቢሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተሰበሰበ

© telegram sputnik_ethiopiaለታላቁ የህዳሴ ግድብ በዘንድሮው በጀት ዓመት ብቻ ከ1 ነጥብ 25 ቢሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተሰበሰበ
ለታላቁ የህዳሴ ግድብ በዘንድሮው በጀት ዓመት ብቻ ከ1 ነጥብ 25 ቢሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተሰበሰበ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.05.2025
ሰብስክራይብ

ለታላቁ የህዳሴ ግድብ በዘንድሮው በጀት ዓመት ብቻ ከ1 ነጥብ 25 ቢሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተሰበሰበ

የግድቡ ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት ግንባታው 98 ነጥብ 6 በመቶ የደረሰው ታላቁ የህዳሴ ግድብ በመጪዎቹ ጥቂት ወራት ሙሉ በሙሉ እንደሚጠናቀቅ አስታውቋል።

ስለ ታላቁ የሕዳሴ ግድብ የገንዘብ ማሰባሰብ ጥረቶች ወቅታዊ መረጃዎች፦

⏺ ግድቡ ከተጀመረበት መጋቢት 2003 ዓ.ም ጀምሮ ከ23 ቢሊየን ብር በላይ ተሰብስቧል።

⏺ በበጀት ዓመቱ ዲያስፖራው ከ58 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል።

⏺ በቀጣይ ውጭ ከሚኖረው ማሕበረሰብ ከ3 ሚሊየን ዶላር በላይ ለመሰብሰብ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ አገልግሎት የንቅናቄ ሥራ ጀምሯል።

የታላቁ ህዳሴ ግድብ አሁን ላይ በስድስት ተርባይኖች የኤሌክትሪክ ኃይል በማመንጨት ላይ ይገኛል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0