https://amh.sputniknews.africa
የዓለማችን ባለፀጋ ኤለን መስክ ከትራምፕ የመንግሥት ቅልጥፍና መምሪያ (ዶጅ) ለቀቀ
የዓለማችን ባለፀጋ ኤለን መስክ ከትራምፕ የመንግሥት ቅልጥፍና መምሪያ (ዶጅ) ለቀቀ
Sputnik አፍሪካ
የዓለማችን ባለፀጋ ኤለን መስክ ከትራምፕ የመንግሥት ቅልጥፍና መምሪያ (ዶጅ) ለቀቀአሜሪካዊው ባለሀብት ልዩ የመንግሥት የሥራ ግዜው እንዳበቃ በመግለፅ፣ ትራምፕ ላደረጉለት ድጋፍ ምስጋናውን በማቅረብ መምሪያው እየጠነከረ ይሄዳል ብሎ እንደሚያምን... 29.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-29T19:23+0300
2025-05-29T19:23+0300
2025-05-29T19:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1d/528523_93:0:507:233_1920x0_80_0_0_d7c9ea9cea95ace33eb7aa1da4c7b9f3.jpg
የዓለማችን ባለፀጋ ኤለን መስክ ከትራምፕ የመንግሥት ቅልጥፍና መምሪያ (ዶጅ) ለቀቀአሜሪካዊው ባለሀብት ልዩ የመንግሥት የሥራ ግዜው እንዳበቃ በመግለፅ፣ ትራምፕ ላደረጉለት ድጋፍ ምስጋናውን በማቅረብ መምሪያው እየጠነከረ ይሄዳል ብሎ እንደሚያምን ተናግሯል።መስክ ቀደም ሲል ለኩባንያዎቹ ጊዜ ለመስጠት ማቀዱን ገለጾ ነበር።ℹ በዶናልድ ትራምፕ የተቋቋመው የመንግሥት ቅልጥፍና መምሪያ የፌዴራል መንግሥት ብክነትን ለመቀነስ እና የአሜሪካ ኤጀንሲዎችን በድጋሚ ለማዋቀር ያለመ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1d/528523_145:0:456:233_1920x0_80_0_0_aa53c652f5ca267be1c5c6b343b14afa.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የዓለማችን ባለፀጋ ኤለን መስክ ከትራምፕ የመንግሥት ቅልጥፍና መምሪያ (ዶጅ) ለቀቀ
19:23 29.05.2025 (የተሻሻለ: 19:44 29.05.2025) የዓለማችን ባለፀጋ ኤለን መስክ ከትራምፕ የመንግሥት ቅልጥፍና መምሪያ (ዶጅ) ለቀቀ
አሜሪካዊው ባለሀብት ልዩ የመንግሥት የሥራ ግዜው እንዳበቃ በመግለፅ፣ ትራምፕ ላደረጉለት ድጋፍ ምስጋናውን በማቅረብ መምሪያው እየጠነከረ ይሄዳል ብሎ እንደሚያምን ተናግሯል።
መስክ ቀደም ሲል ለኩባንያዎቹ ጊዜ ለመስጠት ማቀዱን ገለጾ ነበር።
ℹ በዶናልድ ትራምፕ የተቋቋመው የመንግሥት ቅልጥፍና መምሪያ የፌዴራል መንግሥት ብክነትን ለመቀነስ እና የአሜሪካ ኤጀንሲዎችን በድጋሚ ለማዋቀር ያለመ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X