#viral | ቻይና ለመጀመሪያ ጊዜ መልሶ ጥቅም ላይ የሚውል ሮኬት አበረረች

ሰብስክራይብ

#viral | ቻይና ለመጀመሪያ ጊዜ መልሶ ጥቅም ላይ የሚውል ሮኬት አበረረች

የቻይና የግል የጠፈር ድርጅት የሆነው ሴፖች አዲስ ታሪክ አስመዘግቧል፤ ሮኬቱ ወደ 2 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር ከፍታ የነበረው ሲሆን ለ125 ሰከንዶች ከበረረ በኋላ በስኬታማ መንገድ ውሃ ላይ ማረፍ ችሏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0