“ሩሲያም በምላሹ የምታነሳቸው ገደቦች አሏት"

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ“ሩሲያም በምላሹ የምታነሳቸው ገደቦች አሏት"
“ሩሲያም በምላሹ የምታነሳቸው ገደቦች አሏት - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.05.2025
ሰብስክራይብ

“ሩሲያም በምላሹ የምታነሳቸው ገደቦች አሏት"

የሩሲያ የደህንነት ምክር ቤት ጸሐፊ ሰርጌ ሾይጉ ለምዕራባውያን የሰጡት መልስ፡ ሜርዝ በዩክሬን የረጅም ርቀት የጦር መሳሪያዎች አጠቃቀም ላይ የተጣሉት ገደቦች እንዲነሱ ላቀረቡት ጥሪ ሾይጉ ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል።

የጀርመኑ መራሄ መንግሥት ብሪታንያ፣ ፈረንሳይ፣ ጀርመን እና አሜሪካ ለዩክሬን በሚያቀርቡት የጦር መሳሪያዎች ርቀት ላይ ጥለውት የነበረውን ገደብ እንዳነሱ ሰኞ ዕለት አስታውቀዋል። ገደብ የተጣለባቸው የጦር መሳሪያዎች ለኪዬቭ መቅረብ አለባቸው ብለዋል።

ሩሲያ የታውረስ ሚሳኤልን በመጠቀም የሚፈፀሙ ጥቃቶች በርሊን ከኪዬቭ ጎን በመቆም በግጭቱ ውስጥ ቀጥተኛ ተሳታፊ እንደሆነች ያስቆጥርባታል በማለት ማስጠንቀቋ ይታወሳል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0