የጀርመን ወታደሮች በሩሲያ ግዛት ላይ ለሚፈፀሙ የሚሳኤል ጥቃቶች እገዛ ካደረጉ ሩሲያ መልስ ትሰጣለች ሲሉ የደህንነት ምክር ቤት ምክትል ሊቀመንበሩ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየጀርመን ወታደሮች በሩሲያ ግዛት ላይ ለሚፈፀሙ የሚሳኤል ጥቃቶች እገዛ ካደረጉ ሩሲያ መልስ ትሰጣለች ሲሉ የደህንነት ምክር ቤት ምክትል ሊቀመንበሩ ተናገሩ
የጀርመን ወታደሮች በሩሲያ ግዛት ላይ ለሚፈፀሙ የሚሳኤል ጥቃቶች እገዛ ካደረጉ ሩሲያ መልስ ትሰጣለች ሲሉ የደህንነት ምክር ቤት ምክትል ሊቀመንበሩ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.05.2025
ሰብስክራይብ

የጀርመን ወታደሮች በሩሲያ ግዛት ላይ ለሚፈፀሙ የሚሳኤል ጥቃቶች እገዛ ካደረጉ ሩሲያ መልስ ትሰጣለች ሲሉ የደህንነት ምክር ቤት ምክትል ሊቀመንበሩ ተናገሩ

ጀርመን በዩክሬን ግጭት ውስጥ ከወዲሁ ሙሉ በሙሉ ተሳታፊ ናት ሲሉ ዲሚትሪ ሜድቬዴቭ ተናግረዋል።

"አጸፋዊ እርምጃዎችን በተመለከተ የትኛውም ዓይነት ውሳኔ ሊተላለፍ ይችላል። የሩሲያ ጦር ጠቅላይ አዛዥ (የሩሲያ ፕሬዚዳንት) ሥልጣን ነው" ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል።

በርሊን የጦር መሳሪያዎቿን እና ወታደራዊ ባለሙያዎቿን የሩሲያ ኃይሎችን ለማጥቃት በማሠማራት በድጋሚ የሩሲያ ጠላት ሆናለች ሲሉ ባለሥልጣኑ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0