የጀርመን መራሄ መንግሥት የሚሳኤል ውሳኔ አውሮፓን ለምን በዩክሬን ግጭት ተሳታፊ ያደርጋታል?

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየጀርመን መራሄ መንግሥት የሚሳኤል ውሳኔ አውሮፓን ለምን በዩክሬን ግጭት ተሳታፊ ያደርጋታል?
የጀርመን መራሄ መንግሥት የሚሳኤል ውሳኔ አውሮፓን ለምን በዩክሬን ግጭት ተሳታፊ ያደርጋታል? - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.05.2025
ሰብስክራይብ

የጀርመን መራሄ መንግሥት የሚሳኤል ውሳኔ አውሮፓን ለምን በዩክሬን ግጭት ተሳታፊ ያደርጋታል?

ብራዚላዊው ዓለም አቀፍ የደህንነት ባለሙያ ሄክቶር ሴንት-ፒየር ለስፑትኒክ እንደተናገሩት ኪዬቭ የጀርመን ሠራሽ ታውረስ ሚሳኤልን አቅጣጫ ለመቆጣጠር እና ወደ ኢላማው ለመምራት የሚያስችል ቴክኖሎጂ የላትም።

"አውሮፓ ምን እየተካሄደ እንደሆነ የምታውቅ አይመስልም፤ ውሳኔው ሊያስከትል የሚችለውን መዘዝ አላወቁም" ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል።

የጀርመን መራሄ መንግሥት ፍሬደሪክ ሜርዝ ስለ ረጅም ርቀት ሚሳኤሎች የሰጡት መግለጫ ግጭቱን የበለጠ የሚያባብስ ነው ሲሉ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ መናገራቸው የሚታወስ ነው።

በሰው ሰራሽ አስተዉሎት የበለፀ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0