የተዋሃደች አፍሪካ ህልም እውን እየሆነ ነው፤ አህጉሪቱ እንዴት ወደ አንድ ገበያነት ተለወጠች?

ሰብስክራይብ

የተዋሃደች አፍሪካ ህልም እውን እየሆነ ነው፤ አህጉሪቱ እንዴት ወደ አንድ ገበያነት ተለወጠች?

"የተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (ኢሲኤ) ሲቋቋም ከዋና ዋና ዓላማዎች አንዱ ትክክለኛ ክልላዊ ውህደት መፍጠር ነበር…የአፍሪካውያን የእርስ በእርስ ንግድ እንዲኖር ፈልገን ነበር" ሲሉ የኢሲኤ ዋና ጸሐፊ ክላቨር ጋቴቴ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

ጋቴቴ የአፍሪካን የውህደት ጉዞ እንደሚከተለው አስቀምጠውታል፦

🟠 የጀመረው በክልላዊ ስብስቦችና (የምዕራብ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማህበረስብ፣ የደቡባዊ አፍሪካ የልማት ማህበረሰብ፣ የምስራቅ አፍሪካ ማህበረሰብ) የነጻ ንግድ ቀጣናዎችን በማቋቋም ነው።

🟠 አሁን የጉምሩክ ሕብረት እና ነጠላ መገበያያ ገንዘብን የመፍጠር ዓላማ በማንገብ ወደ አንድ ገበያ በመዋሃድ ላይ ናቸው።

🟠 ግብ፡ የተበታተነ ንግድ እንዲቆም ማድረግ፣ ታሪፎችን ማስቀረት እና የቪዛ እንቅፋቶችን ማስወገድ።

🟠 ከፍተኛ ዋጋ ያላቸውን፣ ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ምርቶችን ለማሳደግ በክልላዊ እሴት ሰንሰለቶች ላይ ማተኮር።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0