ዩክሬናውያን ከሁለተኛው ዙር ውይይት አስቀድመው የሩሲያ ከፍተኛ ተደራዳሪ ቤተሰቦችን እያስፈራሩ መሆኑ ተገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱዩክሬናውያን ከሁለተኛው ዙር ውይይት አስቀድመው የሩሲያ ከፍተኛ ተደራዳሪ ቤተሰቦችን እያስፈራሩ መሆኑ ተገለፀ
ዩክሬናውያን ከሁለተኛው ዙር ውይይት አስቀድመው የሩሲያ ከፍተኛ ተደራዳሪ ቤተሰቦችን እያስፈራሩ መሆኑ ተገለፀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.05.2025
ሰብስክራይብ

ዩክሬናውያን ከሁለተኛው ዙር ውይይት አስቀድመው የሩሲያ ከፍተኛ ተደራዳሪ ቤተሰቦችን እያስፈራሩ መሆኑ ተገለፀ

የፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ረዳትና የሩሲያ ተደራዳሪ ልዑካን ቡድን መሪ ቭላድሚር ሜዲንስኪ ቤተሰቦች ልጆቻቸውን ጨምሮ “ግልፅ” ዛቻና ማስፈራሪያዎች እንደደረሳቸው ሩሲያዊው ጋዜጠኛ ቭላድሚር ሶሎቭዮቭ ተናግሯል።

ዩክሬናውያኑ በዛቻና ማሰፈራሪያ መልዕክቶቻቸው "ልጆችህ የት እንዳሉ እናውቃለን፣ ብዙ የተወሸቁ ስኩተሮች አሉን" በማለት በቅርቡ በስኩተሮች በመታገዝ የተፈጸመውን የሽብር ጠቃት ጠቁመዋል፡፡

የሩሲያ የምርመራ ኮሚቴ በሜዲንስኪና በቤተስቦቻቸው ላይ ባነጣጠረው ዛቻ ዙሪያ የወንጀል ክስ እንደሚከፍት አስታውቋል፡፡

የዩክሬን መከላከያ ሚንስትር ኡሜሮቭ "ናዚዎቻችን ሳይሆኑ አይቀርም፤ እኛ እነርሱ ላይ ምንም አይነት ተጽዕኖ የለንም" ሲሉ ለሜዲንስኪ ገልጸዋል።

ሶሎቭዮቭ "ኪዬቭ ታጣቂ ቡድኖቿን መቆጣጠር ካልቻለች ከማን ጋር ነው የምንደራደረው?" ሲል ጠይቋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0