"የሩሲያ ወደ አፍሪካ መመለስ 'ከሁለተኛው መነቃቃት' ታሪካዊ ሂደት ጋር ተገጣጥሟል"

ሰብስክራይብ

"የሩሲያ ወደ አፍሪካ መመለስ 'ከሁለተኛው መነቃቃት' ታሪካዊ ሂደት ጋር ተገጣጥሟል"

በሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ቢሮ ኃላፊ ታቲያና ዶቭጋለንኮ ሞስኮ በተካሄደው 13ኛው የጸጥታ ጉዳዮች ስብሰባ ላይ ንግግር አድርገዋል።

ሞስኮ ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት ማጠናከር መቻሏን ጠቅሰው የሩሲያ እና የአፍሪካ መሪዎች ጉባኤን አስፈላጊነት አንስተዋል። ቀጣዩ ጉባኤ ለመጀመሪያ ጊዜ በአፍሪካ ሀገር ውስጥ ይካሄዳል ተብሎ ይጠበቃል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የሩሲያ ወደ አፍሪካ መመለስ 'ከሁለተኛው መነቃቃት' ታሪካዊ ሂደት ጋር ተገጣጥሟል - Sputnik አፍሪካ
1/3

2/3

3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0