ሁለተኛው ዙር የሩሲያ እና ዩክሬን ድርድር ግንቦት 25 በኢስታንቡል እንደሚካሄድ ላቭሮቭ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopiaሁለተኛው ዙር የሩሲያ እና ዩክሬን ድርድር ግንቦት 25 በኢስታንቡል እንደሚካሄድ ላቭሮቭ ተናገሩ
ሁለተኛው ዙር የሩሲያ እና ዩክሬን ድርድር ግንቦት 25 በኢስታንቡል እንደሚካሄድ ላቭሮቭ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.05.2025
ሰብስክራይብ

ሁለተኛው ዙር የሩሲያ እና ዩክሬን ድርድር ግንቦት 25 በኢስታንቡል እንደሚካሄድ ላቭሮቭ ተናገሩ

ሩሲያ የዩክሬን ቀውስ ዋና መንስኤዎችን በዘላቂነት መፍታት በሚቻልበት መንገድ ዙሪያ አቋሟን የሚገልጽ ሰነድ ወዲያውኑ አዘጋጅታለች ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገልጸዋል።

አክለውም የሩሲያ የልዑካን ቡድን ግንቦት 25 ኢስታንቡል በሚካሄደው ሁለተኛ ዙር ድርድር ለዩክሬን ተወካዮች የመግባቢያ ሰነዱን ለማቅረብ መዘጋጀቱን ተናግረዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0