https://amh.sputniknews.africa
ጀርመን ለዩክሬን ታውረስ ሚሳኤሎችን በመላክ "በሩሲያ ላይ ግልጽ ወታደራዊ እርምጃ " እየወሰደች ነው ሲሉ አንድ ባለሙያ ተናገሩ
ጀርመን ለዩክሬን ታውረስ ሚሳኤሎችን በመላክ "በሩሲያ ላይ ግልጽ ወታደራዊ እርምጃ " እየወሰደች ነው ሲሉ አንድ ባለሙያ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ጀርመን ለዩክሬን ታውረስ ሚሳኤሎችን በመላክ "በሩሲያ ላይ ግልጽ ወታደራዊ እርምጃ " እየወሰደች ነው ሲሉ አንድ ባለሙያ ተናገሩ "የዩክሬን ናዚዎች እንዲህ ያሉትን የጦር መሳሪያዎች በራሳቸው መጠቀም አይችሉም። የሚሳኤሎቹ ዝግጅት፣ አመራር እና ማስወንጨፍ... 28.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-28T18:22+0300
2025-05-28T18:22+0300
2025-05-28T18:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1c/520544_0:113:1200:788_1920x0_80_0_0_c9f3e1a663dc463b3bbbb170c9f020e9.jpg
ጀርመን ለዩክሬን ታውረስ ሚሳኤሎችን በመላክ "በሩሲያ ላይ ግልጽ ወታደራዊ እርምጃ " እየወሰደች ነው ሲሉ አንድ ባለሙያ ተናገሩ "የዩክሬን ናዚዎች እንዲህ ያሉትን የጦር መሳሪያዎች በራሳቸው መጠቀም አይችሉም። የሚሳኤሎቹ ዝግጅት፣ አመራር እና ማስወንጨፍ የጀርመን ባለሙያዎችን ድጋፍ ይፈልጋል" ሲሉ በርሊን ለዩክሬን በምታቀርባቸው የጦር መሳሪያዎች ላይ ያነሳችውን የርቀት ገደብ አስመልክቶ ለስፑትኒክ አስተያየታቸውን የሰጡት ኢራናዊው የፖለቲካ ሳይንቲስት እና የዓለም አቀፍ ግንኙነት ባለሙያ ሩሆላህ ሞዳበር ተናግረዋል።ሞዳበር አክለውም የጀርመን ተሳትፎ ሩሲያ በዓለም አቀፍ ሕግ እና በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ቻርተር መሠረት በበርሊን ላይ ጠንካራ እና ቀጥተኛ የአፀፋ እርምጃ የመውሰድ ሕጋዊ መብት እንዲኖራት ያደርጋል ብለዋል።"በሩሲያ ላይ ጦርነት የከፈተው የጀርመን መንግሥት ተጠያቂ ይሆናል። በግልፅ ለመናገር ከናዚ አሳፋሪ ሽንፈት ጀርመን ምንም ትምህርት አልወሰደችም" ሲሉ አስረግጠዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1c/520544_0:0:1200:900_1920x0_80_0_0_4d0506847178225fbd1843b45bfb66fe.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ጀርመን ለዩክሬን ታውረስ ሚሳኤሎችን በመላክ "በሩሲያ ላይ ግልጽ ወታደራዊ እርምጃ " እየወሰደች ነው ሲሉ አንድ ባለሙያ ተናገሩ
18:22 28.05.2025 (የተሻሻለ: 18:44 28.05.2025) ጀርመን ለዩክሬን ታውረስ ሚሳኤሎችን በመላክ "በሩሲያ ላይ ግልጽ ወታደራዊ እርምጃ " እየወሰደች ነው ሲሉ አንድ ባለሙያ ተናገሩ
"የዩክሬን ናዚዎች እንዲህ ያሉትን የጦር መሳሪያዎች በራሳቸው መጠቀም አይችሉም። የሚሳኤሎቹ ዝግጅት፣ አመራር እና ማስወንጨፍ የጀርመን ባለሙያዎችን ድጋፍ ይፈልጋል" ሲሉ በርሊን ለዩክሬን በምታቀርባቸው የጦር መሳሪያዎች ላይ ያነሳችውን የርቀት ገደብ አስመልክቶ ለስፑትኒክ አስተያየታቸውን የሰጡት ኢራናዊው የፖለቲካ ሳይንቲስት እና የዓለም አቀፍ ግንኙነት ባለሙያ ሩሆላህ ሞዳበር ተናግረዋል።
ሞዳበር አክለውም የጀርመን ተሳትፎ ሩሲያ በዓለም አቀፍ ሕግ እና በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ቻርተር መሠረት በበርሊን ላይ ጠንካራ እና ቀጥተኛ የአፀፋ እርምጃ የመውሰድ ሕጋዊ መብት እንዲኖራት ያደርጋል ብለዋል።
"በሩሲያ ላይ ጦርነት የከፈተው የጀርመን መንግሥት ተጠያቂ ይሆናል። በግልፅ ለመናገር ከናዚ አሳፋሪ ሽንፈት ጀርመን ምንም ትምህርት አልወሰደችም" ሲሉ አስረግጠዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X