https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ከቁም እንስሳት ወጪ ንግድ ከ48 ሚሊየን ዶላር በላይ ማግኘቷ ተገለፀ
ኢትዮጵያ በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ከቁም እንስሳት ወጪ ንግድ ከ48 ሚሊየን ዶላር በላይ ማግኘቷ ተገለፀ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ከቁም እንስሳት ወጪ ንግድ ከ48 ሚሊየን ዶላር በላይ ማግኘቷ ተገለፀ ገቢው የቀንድ ከብቶችን ወደ ጂቡቲ፣ ሶማሊያ፣ ኦማን፣ ሳዑዲ አረቢያ እና ሌሎች የአረብ ሀገራት በመላክ እንደተገኘ የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን... 28.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-28T17:35+0300
2025-05-28T17:35+0300
2025-05-28T17:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1c/519539_0:96:1024:672_1920x0_80_0_0_358227abb98bab9b72e953ef3c4efb9a.jpg
ኢትዮጵያ በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ከቁም እንስሳት ወጪ ንግድ ከ48 ሚሊየን ዶላር በላይ ማግኘቷ ተገለፀ ገቢው የቀንድ ከብቶችን ወደ ጂቡቲ፣ ሶማሊያ፣ ኦማን፣ ሳዑዲ አረቢያ እና ሌሎች የአረብ ሀገራት በመላክ እንደተገኘ የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ድሪባ ኩማ ለሀገር ውስጥ ጋዜጣ ተናግረዋል። ይህም ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር በእጥፍ መጨመሩ ነው የተገለፀው።በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምሥል ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1c/519539_0:0:1024:768_1920x0_80_0_0_b8b355a6b021b8bffe517fe13b79da24.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ከቁም እንስሳት ወጪ ንግድ ከ48 ሚሊየን ዶላር በላይ ማግኘቷ ተገለፀ
17:35 28.05.2025 (የተሻሻለ: 17:54 28.05.2025) ኢትዮጵያ በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ከቁም እንስሳት ወጪ ንግድ ከ48 ሚሊየን ዶላር በላይ ማግኘቷ ተገለፀ
ገቢው የቀንድ ከብቶችን ወደ ጂቡቲ፣ ሶማሊያ፣ ኦማን፣ ሳዑዲ አረቢያ እና ሌሎች የአረብ ሀገራት በመላክ እንደተገኘ የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ድሪባ ኩማ ለሀገር ውስጥ ጋዜጣ ተናግረዋል።
ይህም ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር በእጥፍ መጨመሩ ነው የተገለፀው።
በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምሥል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X