https://amh.sputniknews.africa/20250528/518408.html
ኢትዮ ቴሌኮም እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ለተመረቱ ምርቶች ብቻ የኢ-ኮሜርስ መድረክ ሊያስጀምሩ ነው
ኢትዮ ቴሌኮም እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ለተመረቱ ምርቶች ብቻ የኢ-ኮሜርስ መድረክ ሊያስጀምሩ ነው
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮ ቴሌኮም እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ለተመረቱ ምርቶች ብቻ የኢ-ኮሜርስ መድረክ ሊያስጀምሩ ነው የሀገሪቱን የገበያ ስርዓት ማዘመን፣ የኢንዱስትሪ ትስስርን ማሻሻል እና የሀገር ውስጥ ምርትን ማስተዋወቅ ዓላማው አድርጎ የተዘጋጀ ነው ተብሏል።... 28.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-28T15:57+0300
2025-05-28T15:57+0300
2025-05-28T16:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1c/518255_67:0:1214:645_1920x0_80_0_0_5358d7d5e81fc3f1ada01a7bfd2fd7be.jpg
ኢትዮ ቴሌኮም እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ለተመረቱ ምርቶች ብቻ የኢ-ኮሜርስ መድረክ ሊያስጀምሩ ነው የሀገሪቱን የገበያ ስርዓት ማዘመን፣ የኢንዱስትሪ ትስስርን ማሻሻል እና የሀገር ውስጥ ምርትን ማስተዋወቅ ዓላማው አድርጎ የተዘጋጀ ነው ተብሏል። በግብይት ስርዓቱ በኢትዮጵያ አምራች ኢንዱስትሪዎች ስለመመረታቸው ማረጋገጫ የሚቀርብባቸው ምርቶች ብቻ የሚስተናገዱ ይሆናል ተብሏል። ኢትዮ ቴሌኮም በቅርብ ቀናት ወደ ሥራ ይገባል በተባለው የዲጂታል መድረክ ላይ ማዕከላዊ ሚና እንደሚጫወት ተገልጿል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1c/518255_210:0:1070:645_1920x0_80_0_0_9da05ebef4d84dae23fb3b04049b01c7.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮ ቴሌኮም እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ለተመረቱ ምርቶች ብቻ የኢ-ኮሜርስ መድረክ ሊያስጀምሩ ነው
15:57 28.05.2025 (የተሻሻለ: 16:14 28.05.2025) ኢትዮ ቴሌኮም እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ለተመረቱ ምርቶች ብቻ የኢ-ኮሜርስ መድረክ ሊያስጀምሩ ነው
የሀገሪቱን የገበያ ስርዓት ማዘመን፣ የኢንዱስትሪ ትስስርን ማሻሻል እና የሀገር ውስጥ ምርትን ማስተዋወቅ ዓላማው አድርጎ የተዘጋጀ ነው ተብሏል።
በግብይት ስርዓቱ በኢትዮጵያ አምራች ኢንዱስትሪዎች ስለመመረታቸው ማረጋገጫ የሚቀርብባቸው ምርቶች ብቻ የሚስተናገዱ ይሆናል ተብሏል።
ኢትዮ ቴሌኮም በቅርብ ቀናት ወደ ሥራ ይገባል በተባለው የዲጂታል መድረክ ላይ ማዕከላዊ ሚና እንደሚጫወት ተገልጿል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X