በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በቅርቡ የተመረቀው ፋብሪካ ከ38 ሺህ ቶን በላይ የድንጋይ ከሰል አጥቦ መሸጡ ተነገረ

© telegram sputnik_ethiopiaበደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በቅርቡ የተመረቀው ፋብሪካ ከ38 ሺህ ቶን በላይ የድንጋይ ከሰል አጥቦ መሸጡ ተነገረ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በቅርቡ የተመረቀው ፋብሪካ ከ38 ሺህ ቶን በላይ የድንጋይ ከሰል አጥቦ መሸጡ ተነገረ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.05.2025
ሰብስክራይብ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በቅርቡ የተመረቀው ፋብሪካ ከ38 ሺህ ቶን በላይ የድንጋይ ከሰል አጥቦ መሸጡ ተነገረ

ከአራት ወራት በፊት ወደ ምርት የገባው ኢቲ ማዕድን ልማት ለ195 ዜጎች ቋሚ እና ጊዜያዊ የሥራ ዕድል ፈጥሯል ሲል የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።

ፋብሪካው በቀን 3 ሺህ 600 ቶን የድንጋይ ከሰል የማምረት አቅም አለው፡፡

ለሀገሪቱ ከሚያስፈልው የድንጋይ ከሰል 25 በመቶውን ማቅረብ ይችላል የተባለው ማምረቻው፤ በጥሬ ከሰል አቅርቦት ውስንነት ምክንያት በሙሉ አቅሙ እየሠራ እንደማይገኝ ተገልጿል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0