የሱዳን የረሃብ አደጋ፦ 25 ሚሊየን ሰዎች በረሃብ እየተሰቃዩ ነው፤ ዓለም ችላ ሊለው የማይገባ ቀውስ ሲል የዓለም ጤና ድርጅት አስጠነቀቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሱዳን የረሃብ አደጋ፦ 25 ሚሊየን ሰዎች በረሃብ እየተሰቃዩ ነው፤ ዓለም ችላ ሊለው የማይገባ ቀውስ ሲል የዓለም ጤና ድርጅት አስጠነቀቀ
የሱዳን የረሃብ አደጋ፦ 25 ሚሊየን ሰዎች በረሃብ እየተሰቃዩ ነው፤ ዓለም ችላ ሊለው የማይገባ ቀውስ ሲል የዓለም ጤና ድርጅት አስጠነቀቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.05.2025
ሰብስክራይብ

የሱዳን የረሃብ አደጋ፦ 25 ሚሊየን ሰዎች በረሃብ እየተሰቃዩ ነው፤ ዓለም ችላ ሊለው የማይገባ ቀውስ ሲል የዓለም ጤና ድርጅት አስጠነቀቀ

የዓለም ጤና ድርጅት የምስራቅ ሜዲትራኒያን ክልላዊ ዳይሬክተር ሃናን ባልክሂ “ጤና የሰው ልጅ መብት ነው፤ በጦርነት ጊዜም ቢሆን” ሲሉ ተናግረዋል፡፡

በሱዳን ያለው ሁኔታ አፋጣኝ ትኩረት የሚሻው ለምንድን ነው?

ከ25 ሚሊየን የሚራቡ ሰዎች መካከል 770 ሺህ የሚሆኑት ለከፋ የተመጣጠነ ምግብ እጥረት የተጋለጡ ህጻናት ናቸው።

በጤና ተቋማት ላይ በተፈፀሙ የተረጋገጡ 167 ጥቃቶች ከ1 ሺህ 120 በላይ ሰዎች ተገድለዋል።

ድሮኖች ፖርት ሱዳን እና ሌሎች የእርዳታ መተላለፊያዎችን እየመቱ ነው።

ኮሌራ፣ ፖሊዮ፣ ኩፍኝ፣ ዴንጌ፣ ወባ በፍጥነት እየተሠራጩ ነው፤ የክትባት መጠን በከፍተኛው ቀንሷል።

የዓለም ጤና ድርጅት በሱዳን የሲቪል እና ጤና ተቋማት ላይ የሚካሄዱ ጥቃቶች በአስቸኳይ እንዲቆሙ፣ ሰብዓዊ ዕርዳታ ያለገደብ እንዲደርስ እና ቀጣይነት ያለው ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ አቅርቧል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0