ኔዘርላንድ ለኪዬቭ የምታደርገው የኤፍ-16 ጦር ጀቶች አቅርቦት ውጥረት የሚያባብስ አደገኛ እርምጃ ነው ሲል የሩሲያ ኤምባሲ አስጠነቀቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኔዘርላንድ ለኪዬቭ የምታደርገው የኤፍ-16 ጦር ጀቶች አቅርቦት ውጥረት የሚያባብስ አደገኛ እርምጃ ነው ሲል የሩሲያ ኤምባሲ አስጠነቀቀ
ኔዘርላንድ ለኪዬቭ የምታደርገው የኤፍ-16 ጦር ጀቶች አቅርቦት ውጥረት የሚያባብስ አደገኛ እርምጃ ነው ሲል የሩሲያ ኤምባሲ አስጠነቀቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.05.2025
ሰብስክራይብ

ኔዘርላንድ ለኪዬቭ የምታደርገው የኤፍ-16 ጦር ጀቶች አቅርቦት ውጥረት የሚያባብስ አደገኛ እርምጃ ነው ሲል የሩሲያ ኤምባሲ አስጠነቀቀ

ልዩ ዘመቻው ከተጀመረ ወዲህ ኔዘርላንድ የዩክሬን ጦርነት እንዲባባስ እና ዓለም አቀፍ ሁኔታዎች እንዳይረጋጉ በተደጋጋሚ ችግር ስትፈጠር ቆይታለች ሲል በሄግ የሚገኘው የሩሲያ ኤምባሲ ለስፑትኒክ ገልጿል።

የኤምባሲው መግለጫ በሞስኮ ፖሊሲ መሠረት ጀቶቹ እና የሚበሩባቸው አየር ማረፊያዎች ትክክለኛ ወታደራዊ ኢላማዎች እንደሆኑ አብራርቷል።

ኤምባሲው አክሎም "ዩክሬንን በምዕራባውያን የጦር መሳሪያዎች ማስታጠቅ እ.ኤ.አ በ2022 በኪዬቭ ውሳኔ የቆመው የኢስታንቡል ድርድር ዳግም እንዳይጀመር አያደርግም፡፡ መፍትሄ ለማግኘት መሥራታችንን እንቀጥላለን" ብሏል።

ዩክሬን ሰኞ ዕለት ኔዘርላንድ ቃል ከገባቻቸው 24 ኤፍ-16 ጀቶች ውስጥ የመጨረሻውን ተቀብላለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0