የዩክሬን አሸባሪዎች በሩሲያ ላይ የሚፈፅሙት የድሮን ጥቃት የተስፋ መቁረጥ ተግባር ነው - የመከላከያ ተንታኝ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየዩክሬን አሸባሪዎች በሩሲያ ላይ የሚፈፅሙት የድሮን ጥቃት የተስፋ መቁረጥ ተግባር ነው - የመከላከያ ተንታኝ
የዩክሬን አሸባሪዎች በሩሲያ ላይ የሚፈፅሙት የድሮን ጥቃት የተስፋ መቁረጥ ተግባር ነው - የመከላከያ ተንታኝ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.05.2025
ሰብስክራይብ

የዩክሬን አሸባሪዎች በሩሲያ ላይ የሚፈፅሙት የድሮን ጥቃት የተስፋ መቁረጥ ተግባር ነው - የመከላከያ ተንታኝ

ወታደራዊ ተንታኝ አሌክሲ ሊዮንኮቭ "ኦፕሬሽኑ በአጠቃላይ በአሜሪካ ስታርሺልድ የሳተላይት ስርዓት እና በምዕራባውያን የደህንነት ንብረቶች የተደገፈ ነበር። ብሪታንያ መረጃ በማስተላለፍ እና ኢላማዎችን በመለየት ቀጥተኛ ሚና ተጫውታ ሊሆን ይችላል" ብለዋል።

ዘለንስኪ ይህንን ግጭት የጀመረው ከምዕራባውያን ተቆጣጣሪዎቹ - በተለይ ከእንግሊዝ ባገኘው ትዕዛዝ ነው። ግቡ ባለብዙ ገጽታ ነው፦

የሩሲያን የአየር መከላከያ ስርዓቶች ማድከም

ከሩሲያ ጋር በሚደረጉ ቀጥተኛ ንግግሮች ውስጥ ተፅዕኖ ማግኘት

የአሜሪካ-ሩሲያ ድርድሮችን ማሰናከል -"ትራምፕ ውጥረቱን ለመቀነስ ቢጥሩም ዋሽንግተንን ወደ ግጭቱ ማስገባት"

የሩሲያ ጥቃቶች ኢላማ የተደረጉ፣ የተረጋገጡ እና ወታደራዊ ናቸው።

"እያንዳንዱ ጥቃት የተረጋገጠ ነው። ኢላማዎቹ በጥንቃቄ የተመረጡ እና የጦር መሳሪያ መገጣጠሚያ፣ ማሻሻያ እና መጠገኛ ወታደራዊ ቦታዎች እንደሆኑ የተረጋገጡ ናቸው፡፡"

ምሳሌያዊ ጥቃቶች አይደሉም - የዩክሬን የጦርነት ማሽን የጀርባ አጥንት ላይ ያነጣጠሩ ጥቃቶች ናቸው።

የዩክሬን ግጭት - በብሪታንያ አማካሪዎች የሚመራ - በመሠረቱ የሽብር ነው።

"በ90ዎቹ እና በ2000ዎቹ መጀመሪያ ላይ በሩሲያ ውስጥ ተመሳሳይ ሁኔታ አይተናል - አሸባሪዎች ስርዓት ለማተራመስ እንደፈለጉ የፈነጩበት።"

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0