https://amh.sputniknews.africa
ብሪክስ:- የዓለም አቀፉን ንግድ እና ኢንቨስትመንት ጨዋታ ቀያሪ
ብሪክስ:- የዓለም አቀፉን ንግድ እና ኢንቨስትመንት ጨዋታ ቀያሪ
Sputnik አፍሪካ
"የብሪክስ ስኬት በመላው ዓለም የሚገኙ በቢሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ሕይወት ያሻሽላል።" ሲሉ በኢትዮጵያ የፋይናንስ ፎረም ላይ የተገኙት የ ሲቢኢ ካፒታል ኢንቨስትመንት ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ ተናገሩ። 27.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-27T15:16+0300
2025-05-27T15:16+0300
2025-05-27T15:16+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/498918_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_fe6168a070bbe5dc625a9f128c4d93c7.png
ብሪክስ:- የዓለም አቀፉን ንግድ እና ኢንቨስትመንት ጨዋታ ቀያሪ
Sputnik አፍሪካ
"የብሪክስ ስኬት በመላው ዓለም የሚገኙ በቢሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ሕይወት ያሻሽላል።" ሲሉ በኢትዮጵያ የፋይናንስ ፎረም ላይ የተገኙት የ ሲቢኢ ካፒታል ኢንቨስትመንት ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ ተናገሩ።
"የብሪክስ ስኬት በመላው ዓለም የሚገኙ በቢሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ሕይወት ያሻሽላል።" ሲሉ በኢትዮጵያ የፋይናንስ ፎረም ላይ የተገኙት የ ሲቢኢ ካፒታል ኢንቨስትመንት ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ ተናገሩ።🎤 በፎረሙ ላይ የተሳተፉት የፋይናንስ ባለሙያው አቶ ጌታቸው ባሻህውረድ, የባንክ አማካሪው አቶ አስራት በትሩ እና የኢቲስዊች ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ይልበስ አዲስ ተጨማሪ ሀሳቦችን ሰጥተዋል:-📲 የዲጂታል ፋይናንስ አብዮት:- የብሎክቼይን ቴክኖሎጂ የገንዘብ ዝውውርን ፈጣን, አስተማማኝ እና ብቁ አድርጎታል።🌐 ዓለምአቀፋዊ ተሳትፎ:- የኢትዮጵያን ገበያ ለውጪ ባንኮች መክፈት ውድድር, ካፒታል እና የፈጠራ ክህሎትን ስለሚያመጣ የሀገር ውስጥ ባንኮች ራሳቸውን ማብቃት ይኖርባቸዋል።🎧 ስለኢትዮጵያ የፋይናንስ ማሻሻያ እንዲሁም ይዟቸው ስለሚመጣቸው ዕድሎች የበለጠ ለማወቅ ይህንን የራይዚንግ ሳውዝ ፖድካስት ሙሉውን ፕሮግራም በመከታተል የለውጡ አካል ይሁኑ።
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/498918_163:0:1168:754_1920x0_80_0_0_46e0049976b9876531f41fcad3b2a929.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
"የብሪክስ ስኬት በመላው ዓለም የሚገኙ በቢሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ሕይወት ያሻሽላል።" ሲሉ በኢትዮጵያ የፋይናንስ ፎረም ላይ የተገኙት የ ሲቢኢ ካፒታል ኢንቨስትመንት ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ ተናገሩ።
ኢትዮጵያ አባል የሆነችበት ይህ ህብረት "በዓለም አቀፍ ንግድ እና ኢንቨስትመንት ላይ ሚዛን የሚፈጥር ነው" ብለው በአጽንኦት ተናግረዋል። "ለአብነት ያህል የብሪክስ ባንክን ብንወስድ በማደግ ላይ ላሉ ገበያዎች እጅግ አስፈላጊ ለሆነው መጠነ-ሰፊ የመሠረተ-ልማት ግንባታ ፋይናንስ የሚያቀርብ ነው።" በማለት አክለዋል።
🎤 በፎረሙ ላይ የተሳተፉት የፋይናንስ ባለሙያው አቶ ጌታቸው ባሻህውረድ, የባንክ አማካሪው አቶ አስራት በትሩ እና የኢቲስዊች ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ይልበስ አዲስ ተጨማሪ ሀሳቦችን ሰጥተዋል:-
📲 የዲጂታል ፋይናንስ አብዮት:- የብሎክቼይን ቴክኖሎጂ የገንዘብ ዝውውርን ፈጣን, አስተማማኝ እና ብቁ አድርጎታል።
🌐 ዓለምአቀፋዊ ተሳትፎ:- የኢትዮጵያን ገበያ ለውጪ ባንኮች መክፈት ውድድር, ካፒታል እና የፈጠራ ክህሎትን ስለሚያመጣ የሀገር ውስጥ ባንኮች ራሳቸውን ማብቃት ይኖርባቸዋል።
🎧 ስለኢትዮጵያ የፋይናንስ ማሻሻያ እንዲሁም ይዟቸው ስለሚመጣቸው ዕድሎች የበለጠ ለማወቅ ይህንን የራይዚንግ ሳውዝ ፖድካስት ሙሉውን ፕሮግራም በመከታተል የለውጡ አካል ይሁኑ።