ኒጀር መጠነ ሰፊ የአሸባሪዎች የነዳጅ አቅርቦት መረብን አፈራረሰች

© telegram sputnik_ethiopiaኒጀር መጠነ ሰፊ የአሸባሪዎች የነዳጅ አቅርቦት መረብን አፈራረሰች
ኒጀር መጠነ ሰፊ የአሸባሪዎች የነዳጅ አቅርቦት መረብን አፈራረሰች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.05.2025
ሰብስክራይብ

ኒጀር መጠነ ሰፊ የአሸባሪዎች የነዳጅ አቅርቦት መረብን አፈራረሰች

በዘመቻው 27 ሺህ 475 ሊትር ቤንዚን በቁጥጥር ስር ውሏል።

የሀገር ውስጥ ቴሌቪዥን ጣቢያ አርቲኤን እንደዘገበው ነዳጁ ከግንቦት 12 እስከ 13 ባለው ጊዜ ውስጥ በስድስት መኪኖች እና በሶስት ሞተር ሳይክሎች ተጓጉዟል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0