"የአፍሪካ አህጉር የዘላቂ ባለ ብዙ ዋልታ ዓለም ስርዓት አንዱ ምሰሶ ነው"

ሰብስክራይብ

"የአፍሪካ አህጉር የዘላቂ ባለ ብዙ ዋልታ ዓለም ስርዓት አንዱ ምሰሶ ነው"

የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ የአፍሪካን ቀን ምክንያት በማድረግ ከአፍሪካ አምባሳደሮች ጋር ባደረጉት ውይይት የተናገሩት ነው።

ላቭሮቭ በንግግራቸው ያነሷቸው ነጥቦች፦

ሩሲያ የአፍሪካ ሀገራትን ደህንነት እና የምግብ አቅርቦት ለማረጋገጥ የምታደርገውን ድጋፍ ትቀጥላለች።

ሩሲያ እና አፍሪካውያን አጋሮቿ የሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን እውነታዎችን የሚያንፀባርቅ ግንኙነት በመፍጠር ረገድ የጋራ ፍላጎት አላቸው።

ሩሲያ የአፍሪካ ሀገራት ሽብርተኝነትን እንዲዋጉ ድጋፍ ታቀርባለች።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0