ከቅኝ ግዛት ነጻ መውጣት የመጀመሪያው እርምጃ ብቻ ነበር፤ አሁን አፍሪካ የሚያስፈልጋት ከቅኝ ግዛት እሳቤ መላቀቅ ነው

ሰብስክራይብ

ከቅኝ ግዛት ነጻ መውጣት የመጀመሪያው እርምጃ ብቻ ነበር፤ አሁን አፍሪካ የሚያስፈልጋት ከቅኝ ግዛት እሳቤ መላቀቅ ነው

ኪንያዊው ጠበቃና ፓን አፍሪካኒስት ፕሮፌሰር ፒ.ኤል.ኦ ሉሙምባ የአፍሪካን ቀን አስመልከቶ ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት ቃል አፍሪካውያን "ራሳቸውን ነጻ የማውጣት ግዴታ አለባቸው" ብለዋል።

ፕሮፌሰሩ የቀድሞ ቅኝ ገዢዎች ፈረንሳዮችና እንግሊዞች አሁንም እንደ "ተጠቂዎቻቸው" አድርገው የሚመለከቷቸውን እናጣለን በሚል "ፍራቻ” ጭንቀት ውስጥ እንደሆኑ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0