ኬንያ 21 ለአደጋ የተጋለጡ አውራሪሶችን ወደ አዲስ መጠለያ ሥፍራ አዛወረች

ሰብስክራይብ

ኬንያ 21 ለአደጋ የተጋለጡ አውራሪሶችን ወደ አዲስ መጠለያ ሥፍራ አዛወረች

የሀገሪቱ የቱሪዝም ሴክሬታሪ ሬቤካ ሚያኖ እንደተናገሩት የዝውውሩ ዓላማ እንደ ኦል ፔጄታ፣ ሌዋ እና ናኩሩ ባሉ በተጨናነቁ መጠለያዎች ውስጥ የሚፈጠሩ አደገኛ የወሰን ግጭቶችን በመቀነስ የአውራሪሶችን ሕልውና ማሳደግ ነው።

አዲስ የተዘጋጀው የሴጌራ የጥበቃ ሥፍራ በኬንያ 18ኛው የጥቁር አውራሪስ መጠለያ ሲሆን በቂ ውሃ፣ መኖ እና ደህንነት ያቀርባል።

ዝውውሩ ኬንያ እስከ 2037 ድረስ የጥቁር አውራሪስ ቁጥርን 2 ሺህ ለማድረስ ያነገበችውን ግብ ይደግፋል ተብሎ ታስቧል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ኬንያ 21 ለአደጋ የተጋለጡ አውራሪሶችን ወደ አዲስ መጠለያ ሥፍራ አዛወረች - Sputnik አፍሪካ
1/4

2/4

3/4

4/4
1/4
2/4
3/4
4/4
አዳዲስ ዜናዎች
0