https://amh.sputniknews.africa
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአዲሱ የካቶሊክ ቤተ-ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ 14ኛ ጋር ተወያዩ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአዲሱ የካቶሊክ ቤተ-ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ 14ኛ ጋር ተወያዩ
Sputnik አፍሪካ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአዲሱ የካቶሊክ ቤተ-ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ 14ኛ ጋር ተወያዩየኢትዮጵያው መሪ ውይይቱ በሁለትዮሽ እና ባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ ያተኮረ እንደነበረና በዓለም ሰላም የጋራ አቋም ዙሪያ መነጋገራቸውን... 26.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-26T15:46+0300
2025-05-26T15:46+0300
2025-05-26T16:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/496419_0:2:848:479_1920x0_80_0_0_a73e89748fb7ce5ec5340a5c1cf9ebc4.jpg
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአዲሱ የካቶሊክ ቤተ-ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ 14ኛ ጋር ተወያዩየኢትዮጵያው መሪ ውይይቱ በሁለትዮሽ እና ባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ ያተኮረ እንደነበረና በዓለም ሰላም የጋራ አቋም ዙሪያ መነጋገራቸውን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ገልጸዋል። የትምህርት ተደራሽነትን የማስፋት አስፈላጊነትን በተመለከተም የጋራ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአዲሱ የካቶሊክ ቤተ-ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ 14ኛ ጋር ተወያዩ
Sputnik አፍሪካ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአዲሱ የካቶሊክ ቤተ-ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ 14ኛ ጋር ተወያዩ
2025-05-26T15:46+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/496419_104:0:744:480_1920x0_80_0_0_12d3bf3ab212935c3542f09c68d160fd.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአዲሱ የካቶሊክ ቤተ-ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ 14ኛ ጋር ተወያዩ
15:46 26.05.2025 (የተሻሻለ: 16:04 26.05.2025) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአዲሱ የካቶሊክ ቤተ-ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ 14ኛ ጋር ተወያዩ
የኢትዮጵያው መሪ ውይይቱ በሁለትዮሽ እና ባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ ያተኮረ እንደነበረና በዓለም ሰላም የጋራ አቋም ዙሪያ መነጋገራቸውን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ገልጸዋል።
የትምህርት ተደራሽነትን የማስፋት አስፈላጊነትን በተመለከተም የጋራ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X