ዩክሬን በትራምፕ አስተዳደር ቅድሚያ የሚሰጣት ሀገር አይደለችም ሲል አንድ ዘገባ አመላከተ

© telegram sputnik_ethiopiaዩክሬን በትራምፕ አስተዳደር ቅድሚያ የሚሰጣት ሀገር አይደለችም ሲል አንድ ዘገባ አመላከተ
ዩክሬን በትራምፕ አስተዳደር ቅድሚያ የሚሰጣት ሀገር አይደለችም ሲል አንድ ዘገባ አመላከተ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.05.2025
ሰብስክራይብ

ዩክሬን በትራምፕ አስተዳደር ቅድሚያ የሚሰጣት ሀገር አይደለችም ሲል አንድ ዘገባ አመላከተ

ኪዬቭ "ለተወሰኑ የአሜሪካ ወታደራዊ አቅርቦቶች" ከሚሽቀዳደሙ በርካታ የዩናይትድ ስቴትስ “ደንበኞች” መካከል አንዷ ሆናለች ይላል ዘገባው።

ዘለንስኪ ቀደም ብሎ ለትራምፕ ተጨማሪ የፓትሪዮት አየር መከላከያ ሥርዓቶች ጥያቄ እንዳቀረበ እና የበለጠ ግፊት ማድረግ እንደነበረበት ተናግሯል።

ሩሲያ ዩክሬንን ማስታጠቅ ግጭቱን እንደሚያባብሰው፣ የሰላም ጥረቶችን አደጋ ላይ እንደሚጥል እና ለተጨማሪ ውጥረት የመጋለጥ እድልን እንደሚጨምር ትናገራለች።

በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0