‼ ኡጋንዳ ከጀርመን ጋር የነበራትን የመከላከያ እና ወታደራዊ ግኑኝነት ሙሉ በሙሉ አቆመች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ‼ ኡጋንዳ ከጀርመን ጋር የነበራትን የመከላከያ እና ወታደራዊ ግኑኝነት ሙሉ በሙሉ አቆመች
‼ ኡጋንዳ ከጀርመን ጋር የነበራትን የመከላከያ እና ወታደራዊ ግኑኝነት ሙሉ በሙሉ አቆመች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.05.2025
ሰብስክራይብ

ኡጋንዳ ከጀርመን ጋር የነበራትን የመከላከያ እና ወታደራዊ ግኑኝነት ሙሉ በሙሉ አቆመች

የውሳኔው መነሻ፦ የኡጋንዳ ጦር ቃል አቀባይ ክሪስ ማጌዚ እንደሚሉት በካምፓላ የጀርመን አምባሳደር ማትያስ ሻወር በምስራቅ አፍሪካዊቷ ሀገር አፍራሽ በሆኑ እንቅስቃሴዎች ላይ ተሳትፈዋል።

ጉዳዩ መፍትሄ እስኪያገኝ ውሳኔው እንደጸና ይቆያል ሲሉ በኤክስ ገፃቸው ላይ አስታውቀዋል።

በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0