ቡርኪና ፋሶ ለመጀመሪያው የእንስሳት ክትባት ማምረቻ መሠረት ጣለች

© telegram sputnik_ethiopiaቡርኪና ፋሶ ለመጀመሪያው የእንስሳት ክትባት ማምረቻ መሠረት ጣለች
ቡርኪና ፋሶ ለመጀመሪያው የእንስሳት ክትባት ማምረቻ መሠረት ጣለች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.05.2025
ሰብስክራይብ

ቡርኪና ፋሶ ለመጀመሪያው የእንስሳት ክትባት ማምረቻ መሠረት ጣለች

40 ሄክታር ላይ የሚገነባው ፋብሪካ በዓመት 110 ሚሊየን ዶዝ ክትባት ያመርታል።

የሚጠበቀው ውጤት፦ ከ600 በላይ የሥራ ዕድሎች በመፍጠር የሀገሪቱን ዓመታዊ የክትባት ወጪ (17.3 ሚሊዮን ዶላር) ማስቀረት።

ዒላማው ያደረጋቸው በሽታዎች፦

የቀንድ ከብቶች ሳንባ ምች

የቤት ከብቶች ቫይረስ

አባ ሰንጋ

ዶሮ ፈንግል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0