ኒዮኮሎኒያኒዝም የአፍሪካን ኢኮኖሚያዊ አቅም የማዳከም ዓላማ አለው ሲሉ የዚምባብዌ ፕሬዝዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኒዮኮሎኒያኒዝም የአፍሪካን ኢኮኖሚያዊ አቅም የማዳከም ዓላማ አለው ሲሉ የዚምባብዌ ፕሬዝዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ ተናገሩ
ኒዮኮሎኒያኒዝም የአፍሪካን ኢኮኖሚያዊ አቅም የማዳከም ዓላማ አለው ሲሉ የዚምባብዌ ፕሬዝዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.05.2025
ሰብስክራይብ

ኒዮኮሎኒያኒዝም የአፍሪካን ኢኮኖሚያዊ አቅም የማዳከም ዓላማ አለው ሲሉ የዚምባብዌ ፕሬዝዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ ተናገሩ

ፕሬዝዳንቱ አህጉሪቱ በአዲሶቹ ቅኝ ገዢዎች የተንዣበበባትን ስጋት ነቅታ መጠበቅ እንዳለባት አስገንዝበዋል።

አፍሪካ የትኛውንም ዓይነት የውጭ የበላይነት ውድቅ ማድረግ እንዳለባትም አጽንኦት ሰጥተዋል።

ፕሬዝዳንቱ "ለፍትሕ፣ ለዕኩልነት እና ለሁሉም የአፍሪካ እና የአፍሪካ ዝርያ ላላቸው ሰዎች ክብር በጋራ በቁርጠኝነት አንድ ሆነን እንቆመናል" ብለዋል።

በተጨማሪም "ቅኝ ገዥ ሀገራት በባሕል ቅርሶች ላይ የሚያካሂዱትን ዘረፋ አውግዘው፤ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት ለአፍሪካ ይበልጥ ፍትሐዊ እንዲሆኑ ጥሪ አቅርበዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0