የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያውን የቡና ካርጎ ቻርተር በረራ ወደ ቻይና አደረገ

© telegram sputnik_ethiopiaየኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያውን የቡና ካርጎ ቻርተር በረራ ወደ ቻይና አደረገ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያውን የቡና ካርጎ ቻርተር በረራ ወደ ቻይና አደረገ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.05.2025
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያውን የቡና ካርጎ ቻርተር በረራ ወደ ቻይና አደረገ

አውሮፕላኑ ቻይና ሁቤ ግዛት በሚገኘው ኤዙ ሁዋሁ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ በትናትናው ዕለት እንዳረፈ አየር መንገዱ በማሕበራዊ ትስስር ገፁ አስታውቋል።

"ይህ ስኬት በኢትዮጵያ እና በቻይና መካከል ያለውን የንግድ ትስስር በማሳደግ፤ በስትራቴጂካዊው 'ኤየር ሲልክ ሮድ' ኮሪደር የቡና ኤክስፖርትን ቅልጥፍና ይጨምራል" ሲል አየር መንገዱ ገልጿል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0