https://amh.sputniknews.africa/20250525/487866.html
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ41 ሺህ በላይ የሚሆኑ የመንግሥት ሠራተኞች ቤት በብድር የሚያገኙበት የፋይናንስ ስምምነት ተፈራረሙ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ41 ሺህ በላይ የሚሆኑ የመንግሥት ሠራተኞች ቤት በብድር የሚያገኙበት የፋይናንስ ስምምነት ተፈራረሙ
Sputnik አፍሪካ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ41 ሺህ በላይ የሚሆኑ የመንግሥት ሠራተኞች ቤት በብድር የሚያገኙበት የፋይናንስ ስምምነት ተፈራረሙ በቤት ልማት ፕሮጀክቱ የመንግሥት ሠራተኛው 25 በመቶ የሚቆጥብ ሲሆን ባንኩ የ75 በመቶውን... 25.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-25T16:20+0300
2025-05-25T16:20+0300
2025-05-25T16:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/19/487713_0:38:720:443_1920x0_80_0_0_4b8891e6715311cc50e05fe3d86b04b5.jpg
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ41 ሺህ በላይ የሚሆኑ የመንግሥት ሠራተኞች ቤት በብድር የሚያገኙበት የፋይናንስ ስምምነት ተፈራረሙ በቤት ልማት ፕሮጀክቱ የመንግሥት ሠራተኛው 25 በመቶ የሚቆጥብ ሲሆን ባንኩ የ75 በመቶውን ብድር ያመቻቻል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ አቤ ሳኖ የመንግሥት ሠራተኞችን የቤት ችግር ለመፍታት ባንኩ በ20 ዓመት የሚከፈል የ120 ቢሊየን ብር ብድር በዝቅተኛ ወለድ እንደሚያቀርብ ገልጸዋል። ፕሮግራሙ ለመምህራን ቅድሚያ እንደሚሰጥ እና የቤቶቹ ግንባታም በአጭር ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተመላክቷል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/19/487713_40:0:680:480_1920x0_80_0_0_885408291d12724392e218a74f456be0.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ41 ሺህ በላይ የሚሆኑ የመንግሥት ሠራተኞች ቤት በብድር የሚያገኙበት የፋይናንስ ስምምነት ተፈራረሙ
16:20 25.05.2025 (የተሻሻለ: 16:44 25.05.2025) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ41 ሺህ በላይ የሚሆኑ የመንግሥት ሠራተኞች ቤት በብድር የሚያገኙበት የፋይናንስ ስምምነት ተፈራረሙ
በቤት ልማት ፕሮጀክቱ የመንግሥት ሠራተኛው 25 በመቶ የሚቆጥብ ሲሆን ባንኩ የ75 በመቶውን ብድር ያመቻቻል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ አቤ ሳኖ የመንግሥት ሠራተኞችን የቤት ችግር ለመፍታት ባንኩ በ20 ዓመት የሚከፈል የ120 ቢሊየን ብር ብድር በዝቅተኛ ወለድ እንደሚያቀርብ ገልጸዋል።
ፕሮግራሙ ለመምህራን ቅድሚያ እንደሚሰጥ እና የቤቶቹ ግንባታም በአጭር ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተመላክቷል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X