https://amh.sputniknews.africa/20250525/487654.html
ኢትዮጵያ እና ብራዚል የግብርና ዘርፍ ትብብር የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈራረሙ
ኢትዮጵያ እና ብራዚል የግብርና ዘርፍ ትብብር የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈራረሙ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ እና ብራዚል የግብርና ዘርፍ ትብብር የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈራረሙ ስምምነቱ በግብርናው ዘርፍ ለሚከናወኑ ሥራዎች ከፍተኛ እገዛ ያደርጋል ሲሉ በብራዚል የኢትዮጵያ አምባሳደር ልዑልሰገድ ታደሰ ገልፀዋል። ኢትዮጵያ በብራዚል በተካሄደው ሁለተኛው... 25.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-25T15:38+0300
2025-05-25T15:38+0300
2025-05-25T15:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/19/487501_23:0:1058:582_1920x0_80_0_0_1a6f75b109ea0ed69e3490dbc61004ee.jpg
ኢትዮጵያ እና ብራዚል የግብርና ዘርፍ ትብብር የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈራረሙ ስምምነቱ በግብርናው ዘርፍ ለሚከናወኑ ሥራዎች ከፍተኛ እገዛ ያደርጋል ሲሉ በብራዚል የኢትዮጵያ አምባሳደር ልዑልሰገድ ታደሰ ገልፀዋል። ኢትዮጵያ በብራዚል በተካሄደው ሁለተኛው የብራዚል-አፍሪካ የምግብ ዋስትና፣ ረሃብን መከላከል እና የገጠር ልማት ጉባዔ ላይ ስኬታማ ተሳትፎ እንዳደረገችም አስታውቀዋል። ሀገሪቱ በአረንጓዴ አሻራ እና በሌማት ትሩፋት እያከናወነቻቸው ያሉ ሥራዎችን ለሌሎች ሀገራት አካፍላለችም ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/19/487501_152:0:928:582_1920x0_80_0_0_4568b2ad20a808263cabc1b21361b09d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ እና ብራዚል የግብርና ዘርፍ ትብብር የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈራረሙ
15:38 25.05.2025 (የተሻሻለ: 15:54 25.05.2025) ኢትዮጵያ እና ብራዚል የግብርና ዘርፍ ትብብር የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈራረሙ
ስምምነቱ በግብርናው ዘርፍ ለሚከናወኑ ሥራዎች ከፍተኛ እገዛ ያደርጋል ሲሉ በብራዚል የኢትዮጵያ አምባሳደር ልዑልሰገድ ታደሰ ገልፀዋል።
ኢትዮጵያ በብራዚል በተካሄደው ሁለተኛው የብራዚል-አፍሪካ የምግብ ዋስትና፣ ረሃብን መከላከል እና የገጠር ልማት ጉባዔ ላይ ስኬታማ ተሳትፎ እንዳደረገችም አስታውቀዋል።
ሀገሪቱ በአረንጓዴ አሻራ እና በሌማት ትሩፋት እያከናወነቻቸው ያሉ ሥራዎችን ለሌሎች ሀገራት አካፍላለችም ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X