https://amh.sputniknews.africa/20250525/487442.html
የአልጄሪያ የብሪክስ ባንክ አባልነት ከታላላቅ ኃያላን መንግሥታት ነጻ ለመሆን አንድ እርምጃ መሆኑ ተጠቆመ
የአልጄሪያ የብሪክስ ባንክ አባልነት ከታላላቅ ኃያላን መንግሥታት ነጻ ለመሆን አንድ እርምጃ መሆኑ ተጠቆመ
Sputnik አፍሪካ
የአልጄሪያ የብሪክስ ባንክ አባልነት ከታላላቅ ኃያላን መንግሥታት ነጻ ለመሆን አንድ እርምጃ መሆኑ ተጠቆመ ኢኮኖሚስቱ መሐመድ አቺር ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደተናገሩት አልጄሪያ የባለ ብዙ ዓለም ደጋፊ እንደመሆኗ መጠን የብሪክስ ባንክ አባልነቷን ትስስሮቿን... 25.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-25T15:24+0300
2025-05-25T15:24+0300
2025-05-25T15:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/19/487289_0:224:1024:800_1920x0_80_0_0_ab78ddb054f5b4bb7d63c6f67f93e26a.jpg
የአልጄሪያ የብሪክስ ባንክ አባልነት ከታላላቅ ኃያላን መንግሥታት ነጻ ለመሆን አንድ እርምጃ መሆኑ ተጠቆመ ኢኮኖሚስቱ መሐመድ አቺር ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደተናገሩት አልጄሪያ የባለ ብዙ ዓለም ደጋፊ እንደመሆኗ መጠን የብሪክስ ባንክ አባልነቷን ትስስሮቿን ለማስፋት እንደ አንድ አጋጣሚ ትመለከተዋለች። በቲዚ-ኡዙ ሞሉድ ማመሪ ዩኒቨርሲቲ መምህሩ እንዳሉት ባንኩ በብሪክስ ሀገራት መካከል ትብብርን ማስፋፋት እና ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ውህደትን ማሻሻል ላይ ያለመ ነው። በ2008 የፋይናንስ ቀውስ፣ በኮቪድ-19 ኢኮኖሚያዊ ተፅዕኖዎች እና በዶላርና በስዊፍት ተለዋዋጭነት ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ምህዳር በመታወኩ ምክንያት የብሪክስ ባንክን መቀላቀል አማራጭ ይሰጣል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/19/487289_0:128:1024:896_1920x0_80_0_0_a51b311ff1af0795b6c1d5c3fef6daad.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአልጄሪያ የብሪክስ ባንክ አባልነት ከታላላቅ ኃያላን መንግሥታት ነጻ ለመሆን አንድ እርምጃ መሆኑ ተጠቆመ
15:24 25.05.2025 (የተሻሻለ: 15:44 25.05.2025) የአልጄሪያ የብሪክስ ባንክ አባልነት ከታላላቅ ኃያላን መንግሥታት ነጻ ለመሆን አንድ እርምጃ መሆኑ ተጠቆመ
ኢኮኖሚስቱ መሐመድ አቺር ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደተናገሩት አልጄሪያ የባለ ብዙ ዓለም ደጋፊ እንደመሆኗ መጠን የብሪክስ ባንክ አባልነቷን ትስስሮቿን ለማስፋት እንደ አንድ አጋጣሚ ትመለከተዋለች።
በቲዚ-ኡዙ ሞሉድ ማመሪ ዩኒቨርሲቲ መምህሩ እንዳሉት ባንኩ በብሪክስ ሀገራት መካከል ትብብርን ማስፋፋት እና ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ውህደትን ማሻሻል ላይ ያለመ ነው።
በ2008 የፋይናንስ ቀውስ፣ በኮቪድ-19 ኢኮኖሚያዊ ተፅዕኖዎች እና በዶላርና በስዊፍት ተለዋዋጭነት ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ምህዳር በመታወኩ ምክንያት የብሪክስ ባንክን መቀላቀል አማራጭ ይሰጣል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X