ሞስኮ በሩሲያ እና ዩክሬን ድርድር ዙሪያ የኪዬቭን ውሽት አጋለጠች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሞስኮ በሩሲያ እና ዩክሬን ድርድር ዙሪያ የኪዬቭን ውሽት አጋለጠች
ሞስኮ በሩሲያ እና ዩክሬን ድርድር ዙሪያ የኪዬቭን ውሽት አጋለጠች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.05.2025
ሰብስክራይብ

ሞስኮ በሩሲያ እና ዩክሬን ድርድር ዙሪያ የኪዬቭን ውሽት አጋለጠች

ከሪፖርቶች በተቃራኒ የዩክሬን ልዑካን በዩክሬን ወይም በእንግሊዝኛ ሳይሆን በሩሲያኛ ነው ያወሩት ሲሉ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ተናግረዋል።

“እንደ ሁልጊዜው ይዋሻሉ። የመግቢያ ጽሑፉን በእንግሊዝኛ አነበቡ። ከዚያም ወደ ሩሲያኛ ዞረዋል። በጣም አሳዛኝ ነው” ብለዋል።

አሳሳች መረጃው የመጣው ከዩክሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ኪስሊሺያ እንደሆነም ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0