ሩሲያ እና ዩክሬን የ1000 ምርኮኞች ልውውጥ አጠናቀቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ እና ዩክሬን የ1000 ምርኮኞች ልውውጥ አጠናቀቁ
ሩሲያ እና ዩክሬን የ1000 ምርኮኞች ልውውጥ አጠናቀቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.05.2025
ሰብስክራይብ

ሩሲያ እና ዩክሬን የ1000 ምርኮኞች ልውውጥ አጠናቀቁ

የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው በአጠቃላይ 303 የሩሲያ ወታደራዊ አባላት ከኪዬቭ አገዛዝ ግዛት ተመልሰዋል።

በምላሹም 303 የዩክሬን ጦር እስረኞች ተዛውረዋል።

የሩሲያ ወታደራዊ አባላት በቤላሩስ አስፈላጊ የሥነ-ልቦና እና የሕክምና እርዳታ እያገኙ ነው።

በዚህም መሠረት ግንቦት 8 በኢስታንቡል በተደረሰው የሩሲያ-ዩክሬን ስምምነት መሠረት፣ ሁለቱ ሀገራት ከግንቦት 15 እስከ ግንቦት 17 ባለው ጊዜ ውስጥ የ1 ሺህ እስረኞች ልውውጥ አካሂደዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0